Read in PDF:Akesum
በጥቅምቱ የሲኖዶስ ስብሰባ አቡነ
ሰላማ ለስራ ስለአልተመቹን ይነሱልን ሲሉ አቤቱታ ያቀረቡትን የአክሱም ምዕመናን እና ካህናትን አቤቱታ ቸል በማለት የአክሱምን ንቡረ
ዕድ ከቦታቸው እንዲነሱ እና አጣሪ ኮሚቴ ወደ ስፍራው እንዲሄድ የተወሰነው ውሳኔ ያሳዛናቸው የአክሱም ምዕመናን እና ካህናት በጉድ ሙዳዮቹ አለቃ በአቡነ አብርሃም
የሚመራውን “አጣሪ ኮሚቴን” ምን ልታደርጉ መጣችሁ አባቶቻችን ስላልሆናችሁ አንፈልጋችሁም ሲሉ አባረሩ።
“ህዝብን ንቃችሁ የወሰናችሁት ውሳኔ
አሳዝኖናል። አጣሪ ኮሚቴ ለመላክ መወሰናችሁ ስህተት ነው አንልም ነገር ግን ማጣራቱን ሳትጀምሩ ገና ኑብረዕዱን ከቦታቸው ማንሳታችሁ
ግን ትልቅ ስህተት ነው። እንዲህ ያለውን ፍርደ ገምድል ውሳኔ ለመቀበል የሚፈቅድ ልብ የለንም።” በማለት አጣሪ ኮሚቴውን አቀርቅሮ
እንዲመለስ አድርገውታል።
ህዘቡ እንቢ አላሰራ አለን በማለት
ወደ ክልሉ መንግስት አቤት ያሉት እንደ ጉድ አያልቅበት አቡነ አብርሃም “ህዝብ ካልፈለጋችሁ እኛ ምንም ልናደርጋችሁ አንችልም”
የሚል አንገት የሚያስደፋ ምላሽ አግኝተዋል።
መንፈስ ቅዱስን አማክሮ ውሳኔ ከመወሰን
ይልቅ ወደ ማኅበረ ቅዱሳን ፊቱን አዙሮ መስገድ የጀመረው ሲኖዶስ እውነትን ሳይሆን የማኅበሩን ፍላጉት ብቻ ለማስፈጸም በሚተጉ ጳጳሳት
አማካኝነት ማኅበረ ቅዱሳንን የማይቀሉ ሰዎችን ከቦታቸው እያነሳ ከትምህርቱም ከመንፈሳዊነቱም የሌሉበትን ጎጋዎች እየሾመ ቢሆንም
የህዝቡን ልብ ግን ማሸነፍ አልቻለም። ስለዚህም ከቀውስ ለመውጫነት በማን አለብኝነት የሚወሰኑ ውሳኔዎች ሁሉ ቤተክርስታኒቱን ወደ
በለጠ ቀውስ እየከተቱዋት ይገኛሉ። የአክሱሙ ኑብረዕድ ማኅበረ ቅዱሳን የተሰኘውን መፍቀሬ ሳጥናኤል አጥብቀው ከሚቃወሙ ወገኖች መካከል
መሆናቸው ይታወቃል።
we are so proud of you our fathers of Axum. we do know the Bishop of Axmum Aba Harigeweyn is a number one key suporter of MK the Enemy of Ethiopian Orthodox Tewahdo Church/ also he is not a spiritual father he is magician and he has the evil spirit like Aba Abrhan ze Gudmuday,
ReplyDeletebelivers of axum well done beacause Aba Abrham is the wiked man. I think is better to seprate from this mafyawoch
ReplyDeleteወደ ማኅበረ ቅዱሳን ፊቱን አዙሮ መስገድ የጀመረው ሲኖዶስ እውነትን ሳይሆን የማኅበሩን ፍላጉት ብቻ ለማስፈጸም በሚተጉ ጳጳሳት አማካኝነት ማኅበረ ቅዱሳንን የማይቀሉ ሰዎችን ከቦታቸው እያነሳ ከትምህርቱም ከመንፈሳዊነቱም የሌሉበትን ጎጋዎች እየሾመ ቢሆንም የህዝቡን ልብ ግን ማሸነፍ አልቻለም
ReplyDeleteይበላት እርሷም እንዲያው ናት!
ReplyDelete