READ PDF: sinodos 8
- · ሊቀ ስዩማን ኃይለ ጊዮርጊስ በቦታው ይቆያል
- · አዲስ አበባ ለአቡነ ህዝቅኤል እና ለአቡነ ዳንኤል ተሰጥቷል
- · የአክሱሙ ንቡረዕድ ከስልጣናቸው እንዲነሱ ተወስኗል
የእነ አባ መሸ በከንቱ ስብስብ የሆነው የጉድ ሙዳዮቹ ሸንጎ የሚተዳደሩበትን ሕግ እና ያላቸውን የስልጣን
ደረጃ በማያውቁ እና ወይ ከእውቀት ወይ ከምግባር በሌሉበት ጨዋዎች በመወረሩ የማይመለከተውን ነገር እያየ በጊዜው ሲቀልድ ውሏል፡፡
ደንብ የማያነቡ
ሕግ የማይገዛቸው ጮሆ ማውገዝ ጮሆ መወሰን እንጂ በምክንያት እና በእውነት ተገዝቶ ለመኖር በማይፈልጉ እና በማይችሉበትም ጳጳሳት
ስለተሞላ የአንድ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ምርጫ የሀገረ ስብከቱ
ሊቀ ጳጳስን ብቻ የሚመለከት መሆኑን እየዘነጉ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ጊዮርጊስን ከስራ አስኪያጅነት ለማውረድ ቢሞክሩም ሳይሳካላቸው
ቀርቷል፡፡