በማህበረ ቅዱሳን ውል አልባ ክስ አገልግሎቱን አቋርጦ የነበረው መጋቤ ሐዲስ በጋሻው አገልግሎቱን እንዲቀጥል ተፈቀደ። ማኅበረ ቅዱሳን በአንካሳ ልቡ እያነከሰ ወንድሞችን ከቤተክርስቲያን ጠራርጎ የማስወጣት ዘመቻው አካል የሆነው የበጋሻው ክስ አቅሙ የሰለለ እና የምንፍቅናን ምንነት ያላገነዘበ መሆኑ ታውቆ አገልግሎቱ እንዲቀጥል መደረጉ ለእውነተኛ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ ትልቅ ድል ነው።
አሁንም ማኅበሩ ይህን እፍረቱን ተመለክቶ ወንድሞችን ማሰደዱን መክሰሱን ትቶ በእውነት ለቤተክርስቲያን የሚጠቅማትን ነገር ብቻ ላይ ቢያተኩር ይገባዋል እንላለን።
አሊያ የእውነተኛው ከሳሽ እና የሀሰት አባት የሆነው የዲያቢሎስ ደቀ መዝሙር እንደሆነ ይቀጥላል።
ለመጋቤ ሐዲስ ደሳለኝ እና ለአውነተኛ ኦርቶዶክሳዊያን ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን መጋቤ ሀዲስ በጋሻው የእውነትን ጌታ በቅንነትና በማስተዋል የሚያገለግልበት ዘመን እንዲሆንለት እንመኛለን።
ተምሰገን አምላኬ ብትዘገይም የሚቀድምህ የለም
ReplyDeleteምናፍቀንም የኔነው በማለት ሲያወሩ ምቀኞችም የነሱናቸው ሲሉ ሁለቱም እፍር እሱግን የኦርቶዶክስ ተወህዶ ልጅ እንግዲህ ጠላት ምንታወራ
አምላኬ ሆይ ብተክርስቲያንን ጠብቅልን በሀይማኖት አጽናን፡፡
ብትዘገይም የሚቀድምህ የለም !!!!!
ReplyDeleteWhich is good
ReplyDeleteLeboch..........nachehu............Mahber kidusan baynore noro yechin betechirstian end merkato eka tekfafeluat neber..........lebe gezeto kehone betam teru.....enate gn afachehun atekefetu....enaten belo awede mihret..........
ReplyDeletetesadabi ye egziabihern mengist aywersim yilalina sidibu yiqiribish ayiteqimishim gudatu lanchiwu new
ReplyDeleteegziabiher mengistu yisfa amen