Wednesday, February 19, 2014

ቋሚ ሲኖዶሱ መጋቢ ሐዲስ በጋሻው አገልግሎቱን እንዲቀጥል ፈቀደ


በማህበረ ቅዱሳን ውል አልባ ክስ አገልግሎቱን አቋርጦ የነበረው መጋቤ ሐዲስ በጋሻው አገልግሎቱን እንዲቀጥል ተፈቀደ። ማኅበረ ቅዱሳን በአንካሳ ልቡ እያነከሰ ወንድሞችን ከቤተክርስቲያን ጠራርጎ የማስወጣት ዘመቻው አካል የሆነው የበጋሻው ክስ አቅሙ የሰለለ እና የምንፍቅናን ምንነት ያላገነዘበ መሆኑ ታውቆ አገልግሎቱ እንዲቀጥል መደረጉ ለእውነተኛ ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ ትልቅ ድል ነው።
አሁንም ማኅበሩ ይህን እፍረቱን ተመለክቶ ወንድሞችን ማሰደዱን መክሰሱን ትቶ በእውነት ለቤተክርስቲያን የሚጠቅማትን ነገር ብቻ ላይ ቢያተኩር ይገባዋል እንላለን።
አሊያ የእውነተኛው ከሳሽ እና የሀሰት አባት የሆነው የዲያቢሎስ ደቀ መዝሙር እንደሆነ ይቀጥላል።

ለመጋቤ ሐዲስ ደሳለኝ እና ለአውነተኛ ኦርቶዶክሳዊያን ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን መጋቤ ሀዲስ በጋሻው የእውነትን ጌታ በቅንነትና በማስተዋል የሚያገለግልበት ዘመን እንዲሆንለት እንመኛለን።

5 comments:

  1. ተምሰገን አምላኬ ብትዘገይም የሚቀድምህ የለም
    ምናፍቀንም የኔነው በማለት ሲያወሩ ምቀኞችም የነሱናቸው ሲሉ ሁለቱም እፍር እሱግን የኦርቶዶክስ ተወህዶ ልጅ እንግዲህ ጠላት ምንታወራ
    አምላኬ ሆይ ብተክርስቲያንን ጠብቅልን በሀይማኖት አጽናን፡፡

    ReplyDelete
  2. ብትዘገይም የሚቀድምህ የለም !!!!!

    ReplyDelete
  3. Leboch..........nachehu............Mahber kidusan baynore noro yechin betechirstian end merkato eka tekfafeluat neber..........lebe gezeto kehone betam teru.....enate gn afachehun atekefetu....enaten belo awede mihret..........

    ReplyDelete
  4. tesadabi ye egziabihern mengist aywersim yilalina sidibu yiqiribish ayiteqimishim gudatu lanchiwu new
    egziabiher mengistu yisfa amen

    ReplyDelete