Thursday, May 9, 2013

አድብቶ ነዳፊው ዳንኤል ክብረት የአውስትራሊያ አህጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ለመሆን እየሞከረ ነው


(http://awdemihreet.blogspot.com/)ባለሁለት ሚስቱ እና ፈቱ ዳንኤል ክብረት ያፈረሰ ሰው የሚገባውን ማርገጃ አድማቂነት እምቢኝ ብሎ ባልተማረው ትምህርትና በማይመልሰው ተሰጥኦ “ዲያቆን” ተብሎ ለእርሱ ብጤ ጨዋ ማኅበርተኞቹ “ሊቅ” ሆኖ እና “ሊቅ” ተሰኝቶ ከእውነተኛ የቤተክርስቲያን ሊቃውንትና አባቶች ሸሽቶ እንደ እርሱ በሁለት ሀሳብ በገንዘብ እና በዝሙት ከሚያነክሱ አባ አብርሃም እና አባ ኤዎስጣጢዎስን ከመሰሉ ግለሰቦች ተጠግቶ በአድርባይ ብዕሩ እነዚህን የጉድ ሙዳዮች እየሸላለመ የነበረበት ሁኔታ አልበቃ ብሎት አሁን ደግሞ የአውስትራሊያ አህጉረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ለመሆን ደፋ ቀና እያለ ነው፡፡
ማህበርዋን በዋና ጸሐፊነት በመራባቸው ረጅም አመታት ከየዋኃን አባላት ከሚሰበሰበው ገንዘብ እና ከቤተክርስቲያን የድርሻውን ወስዶ በሲኤምሲ ሁለት ቤቶችን የሰራው እና እና ከጊፍት ሪል እስቴት አንድ ቤት በመግዛት የሦስት ቤቶች ባለቤት የሆነው ዳንኤል ክብረት አሁን ደግሞ ሌላ ሦስት ቤት የሚሰራበትን ገንዘብ ከቤተክርስቲያን ለመዝረፍ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ ይህንን ለማሳካት በሲአይኤ ወኪልነት በሚታወቀው እና እንደ እባብ ልስልስ ገላውን እያሳየ የተንኮል ድሩን በሚያደራው እና በቅርቡ የማኅበሩን አንጃ በሀሳብ የተቀላቀለው  በአቶ ባያብል አማላጅነት ጉዳዩ መስመር የያዘለት የመሰለው ዳንኤል ለቅርብ ወዳጆቹ የአውስትራሊያ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ የመሆኑ ጉዳይ ያለቀለት መሆኑን ሲናገር ተሰምቷል፡፡ በዚህም ተቋርጦ የነበረው የዳንኤል እና የባያብል ፍቅር የታደሰ መስሏል፡፡

የአማርኛ ቋንቋ ሙሩቅ የሆነው እና በሥነ ጽኁፍ ችሎታውን ተጠቅሞ እውነትን እያጣመመ እራሱን ለወንጌል ጠላትነት ያጨው ዳንኤል በአስራ ዘጠኝ ሰማንያዎቹ አጋማሽ ላይ ማኅበሯን ለማግነን እና ተቀባይነቷን ለማስፋት ተሃድሶ የሚል ቃል በማወጅ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ሊቃውንትን ጠልፎ ለመጣል ከፍተኛ እንቅስቃሴ ማድረጉ የሚታወቅ እውነት ነው፡፡ በዚህ እንቅስቃሴው የመጀመሪያ ሰለባዎቹ ከነበሩት የቤተክርስቲያኒቱ ሊቃውንት መካከል ቅዱስነታቸው አቡነ ጳውሎስ ብጹዕ አቡነ መርሐክርስቶስ እና መጋቢ ብሉይ ሰይፈስላሴ ይገኙበታል፡፡
በፈጠራ ክስ የሰዎችን ስም ሲያጠፋ የኖረው ዳንኤል ክብረት በአንድ ወቅት አሜሪካ “አገለግላለሁ” ብሎ ሔዶ ሲውተረተር አካሄዱ ሳይጥማቸው ቀርቶ ፊት ስለነሱት ከአሜሪካ እንደተመለሰ የገሀነም ደጆች ብሎ በስምአጽድቅ ጋዜጣ በመጻፍ ብጹዕ አቡነ መልከጼዲቅን ጨምሮ በርካታ የቤተክርስቲየኒቱን ሊቃውንት መናፍቅ በማለት ወፈ ግዝት አድርሶባቸው እንደነበር አይዘነጋም፡፡
በአሜሪካን ሀገር አባ አብርሃም ከተሾሙ በኋላ ከአባ አብርሃም ጋር ከራጉኤል ጀምሮ ያስተሳሰረው የንዋይ እና  የጭን ፍቅር እንደገና ቀጥሎ በአሜሪካን ሀገር ባሉ አብያተ ክርስትያናት እንደፈለገ ይምነሸነሽ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን አቡነ ፋኑኤል ከተሾሙ በኋላ መንገድ ሥላጣ እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ ያሉ አብዛኛዎቹ ሀገረ ስብከቶች የሱን የድፈረት ዕውቀት የሚያግዝ መድረክ ለማዘጋጀት ፈቃደኛ ባለመሆናቸው በቤተክህነት ትምህርት ምንም አይነት እውቀት ሳይኖረው በድፍረት የአውስትራሊያውን አህጉረ ስብከት ሥራ አስኪያጅነት ተመኝቷል፡፡
ሀሳቡን የጀመረው እራሱ ዳንኤል ሲሆን በትውልድ ከእሱ ጋራ የአንድ አካባቢ የሆኑትን የቀድሞውን ሥራ አስኪያጅ በማግባባት እና እንደ ባያብል ያለን ከፓትርያርኩ ጋር የተለየ ቀረቤታ አለኝ የሚል ግለሰብ በመታመን አብስየዋለሁ የሚለውን ሥራ አስኪያጅነት በሩቅ እያየ መጎምዠት ጀምሯል፡፡ የነ ዶክተር ሥርግውን መጽሐፍ የአማርኛ አጻጻፍን ብቻ በማስተካከል የቤተክርስቲያን መረጃዎች በማለት ገልብጦ የጻፈውን መጽሐፍ በማሳተሙ ምክንያት ራሱን የቤተክርስቲያን ተመራማሪ በማለት የሾመ ግለሰብ ነገ ደግሞ ሥራ አስኪያጅ ቢሆን ለቤተክርስቲያን ሳይሆን ለክብሩ ሊሰራ የሚችላቸውን ነገሮች ስናስብ የእንዲህ ያለውን መሰሪ አድብቶ ነዳፊን የሹመት ፍቅር አጥብቀን ልንታገለው ይገባል፡፡

22 comments:

  1. Koshasha nachihu, u guys always talking about people please stop

    ReplyDelete
    Replies
    1. koshashase Daneal kesret, yemender zinb, diablos slehone kesu gar ymitebaberu hulu yediyabilos nachew. Ashenafiw gene Kerestos Eyesus newu.

      Delete
  2. yihe gelesebe tenekolega sew new keendie yale sew e/re yitebiken

    ReplyDelete
  3. ዳንኤልን በጣም አውቀዋለሁ ሰይጣን እራሱ የማያውቃቸውን ተንኮሎች እና ሰውን የማጥፊያ መንገዶች ጠንቅቆ ያውቃል፡፡ አሁን ዝና ያመጣበት ማንነት ግራ ስላጋባው የተወ መሰለ እንጂ መቸም ከተንኮል ሥራ አይርቅም፡፡ ሁሌም በማያውቁት ሰዎች ዘንድ ጻድቅ መሳይ ሰው ነው፡፡ ተንኮሉ ግን አያድርስባችሁ፡፡ እሱን ትንሽ የተቋቋመው የአሁነ የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሀፊ ሙሉጌታ ነው፡፡ እሱም ቢሆን በዳንኤል የተንኮል መረብ ተጠልፎ መውደቁ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነው፡፡

    ReplyDelete
    Replies
    1. አስመሳይ ቀጣፊ ነህ

      በዳንኤልና በሙሉጌታ መካከል የነበረዉን ልዩነት ለራስህ ጥቅም ለማዋል አትሞክር በሥራ ግንኙነት የነበራቸዉ ልዩነት ነበረ እንጂ ለቤተክርስቲያንና ለማህበራቸዉ ያላቸዉ ቀናኢነት አንድ ነዉ

      ዳንኤል እንዳለዉ ሁለቱም ከአቅማቸዉ በላይ በሆነ መንገድ የሃሳብ ልዩነታቸዉ አደባባይ ቢወጣም በሁለቱም አስተዋይነትና በሌሎች ወንድሞችና አባቶች ምክር በአባባይ ሰላም ይቅርታ ተጠያይቀዋል ይብላኝ ለሰይጣን እንጂ

      Delete
  4. wYe gize yigermal man yihone yemitamenew

    ReplyDelete
  5. Good job for your great info.

    ReplyDelete
  6. ዳንኤል ማለት የገንዘብ ሰው ነው።እሰብካለሁ እያለ የማህበረ ቅዱሳን አላማ ለማሳካትና ለዋልድባ አባቶች ገንዘብ እሰበስባለሁ በማለት ባለፈው የፈረንጆች ዓመት በካሊፎርኒያ መጥቶ በኦክላንድ ቅዱስ ሚካኤል ፤ በሳክረሜንቶ ተክሌ ሀይማኖትና በሳና ሆዜ ደብረ ይባቤ ቅ ገብርኤል ቤ/ክ ውስጥ በአሉት የማቅ አባላት አማካኝነት 6000 ዶላርስ ሰብስቦ ክሱ በመክተት ለቤቱ ማስርያ ይዞ ሄደ። የሚገርማችሁ ደግሞ በአከባቢው ያሉትን ሌሎች የማቅ አባለት የሌሉበት ስለሆነ ጉባኤ አላካሄደም አላደረገም።ለምሳሌ በሳክረሜንቶ ኪዳነ ምህረት፤ ሳን ሆዜ ቅ ሚካኤል እና ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያኖች ውስጥ አላደረግም። ለምን ? የማቅ ደጋፊዎች ስላልሆኑ ብቻ ነው። ከፋፋይ ተንኮለኛ መሰር ሰው ነው።ምን ያህል ነጋዴ እንደሆነ ስራው ይገልጸዋል።

    ReplyDelete
  7. mulgetas bihon kesu bemin anso new huletum yeseyitan tanash wendmoch nachew /betenkol/

    ReplyDelete
  8. ዳንኤልም ርካሽ ተወዳጅነት እና ገንዘብ አፍቃሪ ነው ለቤተ ክርስቲያን ሠራሁ ሲል እነዚህን ግለ ጥቅም ካላካተተ አይሠራም፡፡ ሙለጌታ /የማቅ ፀሐፊ/ ክፉ፣ ነገረኛ፣ ከሱ በላይ አዋቂና ለቤተ ክርስቲያን አሳቢ የሌለ የሚመስለው ፀረ ሠላም አላዋቂ ምልምል መሃይም የስም ዲያቆን ምዕመን ይሻላል፡፡

    ReplyDelete
  9. all members mahebere kidusan should read this information about their leader Daneil Kiberet. Sorry I can't call him diyakon, he doesn't deserve the title. In fact Daneil is the devils right hand because he:
    1. fights with the true Bible preaching and preachers,
    2. is not a man of God, as he doesn't give priority to love and unity; which are the two most important things to any church,Instead he has been working hard to divide us, followers of Orthodox Tewahedo into two by inventing the ward 'tehadeso'
    3. misled many Orthodox Tewahedo followers towards the wrong path
    4. uses the churches money to fulfill his own needs and desire
    all in all he is a bad influence to our church. and everybody including the Sinodos must know the real Daneil Kiberet.

    ReplyDelete
  10. yehe website owned by Aude Seyettanoch !!!

    ReplyDelete
  11. Abet yesewu lij? min yesewu lij nachihu gin Egizabiheris inaniten min bilo yilachihu yihon indih besewu lay kis,sidib, wushet. yibilagnilachihu wa lerasachihu lehulum indeyesirawu yemikefilewu yemayadalawu Geta simeta. Ahunima yenanite gize newu des yalachihun belu.Danieln Egzer yaberitawu,

    ReplyDelete
  12. AS FAR AS I KNOW WE DO NOT HAVE TO BE CONCERNED TO ONE THING WE HAVE TO VISUALIZE ALL TRUTH AND FACTS ON OUR BIBLE,PLEASE BE OURSELF FIRST ASK OUR SELF ABOUT OUR HEART SO WE HAVE TO ACT LIKE REAL BELIEVERS

    ReplyDelete
  13. አሁንም ከጥፋቱ እንዲመለስ ይመከር አልረፈደም፡፡እኔ የሚገርመኝ ከየትኛው ዩንቨርስቲ(ተቋም) ነው እውቅና የሰጠው የታሪክ ተመራማሪ የሚል ማእረግ የለጠፈው

    ReplyDelete
  14. አሁንም ከጥፋቱ እንዲመለስ ይመከር አልረፈደም፡፡እኔ የሚገርመኝ ከየትኛው ዩንቨርስቲ(ተቋም) ነው እውቅና የሰጠው የታሪክ ተመራማሪ የሚል ማእረግ የለጠፈው?

    ReplyDelete
  15. Daniel Kebret is in an infantile stage of becoming a cult anointed by the hidden 3rd Synod , Mahibere Kidusan.

    ReplyDelete
  16. Are you better than Deacon Daniel Kibret in Church Knowledge. Answer this question for your self . Any ways we Ethiopian Orthodox Christians love him very much. Maye God bless him !!!!! ዳንኤል እግዚአብሔር ጤናውን ይስጥልን

    ReplyDelete
  17. weshetam ketafi ena atalayoch nachehu. man nachehu new ena new yelelawen hatiyat yemetawerut? kenat asmeselebachehu. and sew enkuan 3 bet aydelem 30 binorew ena atalay bihon ende wendem kerbachehu weyem degmo bemikereb sew bekul sehetet yemeselachehun neger menger ena mastemar ende christiya sitebekebachehu erasachehu feraj lemehon memoker ena yelelawen sew sehetet menager enantenem keteteyakinet endemayadenachehu yalteredachehu mognoch nachehu. huleshem yezih alem newaye feker atalosh andesh keandesh lemeblet defa kena yemeteyi nesh. anchi beye senager ante yemiyasbel wendawendeneten yatachehu yebuna lay weregna setasetoch meslachehu selemetetau new. to be honest huleshem eraseshen memermer yalebesh yemeslegnal. andun afkare neway lelawen sesegna lelawen weshetam lelawen atfi belachehu setenageru enante yetegnawen ye kerstena sera eyeserachehu endehone yalawekachehu jilajil yezemenu hasetegnoch nachehu. manem aysemachehum, Haymanoten menkat malet yet endemiyadersachehu tawekalachehu. we ( ethiopian orthodox tewahedo ) memenan lenante aynetochu meseriwoch bota yelenem.

    ReplyDelete
  18. .እራሳችሁን መርምሩ ” ማንቋሸሽ ስብከት አይደለም .

    ReplyDelete
  19. ዳንኤልን እኮ ቤተክርስታናችን ሳይሆን አለም ያዉቀዋል መሃይም ናችሁ ከምር

    ReplyDelete