Saturday, December 22, 2012

ራሱን እንደ ግብጹ ሙስሊም ብራዘርሁድ የሚቆጠረው ማኅበረ ቅዱሳን የብጥብጥ አዋጅ አወጀ

Read in PDF: muslim brotherhood

ምርጫውን በተመለከተ የነገሮች አካሄድ እንደፈለገው ያልሆነለት ማኅበረ ቅዱሳን ተስፋ የቆረጠ በሚመስል ስሜት ህዝቡ ይፋ ተቃውሞ እንዲያሰማ ጠየቀ፡፡ በአንድ አድርገን ብሎጉ በኩል የ”ግልጽ የአካል ተቃውሞ” ጥሪ ያቀረበው ማህበሩ አባላቱ ብላቴ ላይ የሰለጠኑበት ወታደራዊ ቴክኖሎጂን ተግባራዊ ለማድረግ ጊዜው እየደረሰ መሆኑን ፍንጭ የሚሰጥ ጥሪ ነው ተብሎለታል፡፡ “በተግባር ተቃውሞዋችንን እንግለጽ” በሚል ርዕስ የወጣው ጽኁፍ አላማው የማኅበሩን ኦሪታዊ ደጋፊዎች አዲሱን ኪዳን በማያውቀው ማንነታቸው ለአመጽ እና ለብጥብጥ ማነሳሳት መሆኑ ታውቋል፡፡
አቡነ መርቆሬዎስ ወደ ስልጣናቸው እንዲመለሱ እንደማይፈልጉ እና ይልቁንም እርቁን እሳቸው መጥተው በማረፊያ ቤት በሚቆዩበት አሰራር ብቻ እንደፈታ እንደሚፈልጉ በአሜሪካ ሬዲዩ ላይ በዘወርዋራ መንገድ የገለጡት የማኅበሩ ዋና ሰዎች እና የሴት ነገር የማይሆንላቸው ዳንኤል ክስረት እና አባይነህ ዋሼ ማኅበሩ የአዲስ አበባውን ሲኖዶስ ተቆጣጥሮ የሚፈልገውን ነገር የማድረግ ህልሞ እንደሚፈጸም ቢያምኑም ሳይሆንላቸው ቀርቷል፡


ዳንኤል ክስረት እርቁን የሚፈልግ መስሎ አቡነ መርቆሬዎስ ወደ ስልጣን ሊመለሱ የማችሉትን መንገድ ሲያብራራ የተጠቀመበት መንገድ መንግስት አሁንም አይፈልጋቸውም የሚል አይነት ሁኖ ፓርላማ ሊጠሩ ስላማይችሉ እሳቸው ባይሆኑ ይሻላል ማለቱ ጊዜ ያነሳው የሚገለብጥበት ብዕሩን አንጂ አስተሳሰቡን አለመሆኑን በተግባር አሳውቋል፡፡ ምክንቱም አቡነ መርቆሬዎስ ወደ ስልጣን ቢመለሱ የሚመጡት የኢትዮጵን ክርስቲን ህዝብ ሊመሩ እንጂ በአመት አንዴ ፓርላማ ለመገኘት አለመሆኑን ማወቅ የተሳነው ሰው ስለሆነ ነው፡፡
እርቁን አስታክኮ የራሱን ፍላጉት ለማስፈጸም እየደከመ ያለው ማኅበረ ቅዱሳን  ምርጫውን በተመለከተ የሚፈልገው ነገር በጠበቀው መልኩ እየሄዱ እንዳልሆነ ምልክቶች እየታዩ ሲሆን ያም ነገር ወደ ተስፋ መቁረጥ አድርሶዋቸው የ”ክተት” ጥሪውን ለማወጅ ተገደዋል፡
 የግብጹ ሙስሊም ብራዘርሁድ ያለፈበትን መንገድ እና ወደ ስልጣን የደረሰበትን መንገድ እንደ ትልቅ ተሞክሮ እያዩት ያሉት የማኅበሩ ሰዎች የወንድሞቻቸው የሙስሊም ብራዘር ሁድን ፈለግ ለመከተል በቅድሚያ መንፈሳዊውን ቀጥሎ ደግሞ አለማዊውን ሥልጣን ለመያዝ ባለቸው ህልም የተነሳ ለመንፈሳዊው ስልጣን ያመቻቹት መንገድ ሁሉ ውድቅ እየሆነባቸው በመምጣቱ ይንካኝ ያናካኝ ነክሶም ያናክሰኝ በማለት ፊታቸውን ወደ አመጹ መንገድ አዙረዋል፡፡
የአመጹ መንገድ ከጀመረም ከዚህ በፊት በደጀ ሰላም ብሎጉ እንደተመኘው አመጹ ከቤተክርስቲያን አካባቢ አልፎ መንግስት ላይ ቀጥሎ  ስልጣን ለመያዝ እንዲያስችላው ሳያቅዱበት እንዳልቀሩም ተገምቷል፡፡

3 comments:

  1. alkayda ayshalm aklelachut ??? tashofalachu aydel ? biyans ahun sele selam beandnet mechoh yaktachual ? aye awedmhret ? lebonan ystachu p\s dagm seldaniel kibrt degmo atkelaklu ersu man endehone takalachuna. . .

    ReplyDelete
  2. "ዳንኤል ክስረት እና አባይነህ ዋሼ" who is ክስረት or ዋሼ ? Is there name like that in Amharic? Enante Temama seytanoch semmachewun qet argarchihu metrate aqitoachehu newu? Qet yale mehon aqatachihu? Ayeee aude Seytanoch.

    ReplyDelete
  3. ከዚህ ሁሉ ንትርክ በዚህ ጽሑፍ መሠረት ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን እመርጣለሁ። http://www.ethiopianchurch.org/essay1/150-%E1%8D%93%E1%89%B5%E1%88%AD%E1%8B%AB%E1%88%AD%E1%8A%AD-%E1%89%A0%E1%8B%95%E1%8C%A3.html አዜብ ነኝ

    ReplyDelete