Monday, November 26, 2012

‘ማልደራደርበት ‘ማልቀብረው እውነት አንገት ‘ማያስደፋኝ የማላፍርበት ኢየሱስ የሚለው ስም እስትንፋሴ ነው እውነቱ ይሄው ነው

 Read in PDF: Malederaderebt
እነዚህ ስንኞች የተወሰዱት ከአንድ የግጥም መድበል ውስጥ እንዳይመስላችሁ፤ ዲ/ን ትዝታው ሳሙኤል ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን እና ዘማሪት ዘርፌ ከበደ በጋራ ከሳተሙትና «አለው ነገር» የሚል ርእስ ከተሰጠው የዝማሬ ሲዲ ላይ የተወሰደ ነው፡፡ እውነት ነው ኢየሱስ የሚለው ስም ለእውነተኛ ክርስቲያን እስትንፋስ ነው፡፡ አንገት የማያስደፋና የማያሳፍር የማይቀበርና ለድርድር የማይቀርብ ስም ነው፡፡ እውነትም ኢየሱስ በሚለው ስም ላይ ድርድር የለም!!!

ይህ የዝማሬ ሲዲ ጥቅምት ወር መጨረሻ ላይ ጀምሮ ለምእመናን ቀርቧል። በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ አድባራትና ገዳማት በየበአላቱ ቀን ሞንታርቦ በያዙ ሚኒባሶችና በየመዝሙር ቤቱ ሁሉ እየተሸጠ መሆኑንና ታክሲ ውስጥ፣ በተለያዩ ንግድ መደብሮችና በየካፌውና ሬስቶራንቱ ሁሉ እጅግ እየተደመጠ ይገኛል፡፡ 12 ዝማሬዎች የተካተቱበት ይህ የዝማሬ ሲዲ በውስጡ አስሩ ጌታን የሚያከብሩ፣ ፍቅሩን የሚሰብኩ፣ አዳኝነቱን የሚያውጁና የሚማጸኑ፣ ፈራጅነቱን የሚያዘክሩ፣ ወደንስሀ የሚመሩና መሰል መልእክቶችን ያካተተ ሲሆን ለእመቤታችን ለማርያም የቀረቡ ሁለት ዝማሬዎችም አሉበት። የዝማሬዎቹን ግጥምና ዜማ የደረሱት ደግሞ አብላጫውን መጋቤ ሐዲስ በጋሻው ደሳለኝ ሲሆን በመቀጠል ዲ/ን ትዝታው ሳሙኤል እንዲሁም ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ አንድ ዜማ መድረሱን ስቲከሩ ያስረዳል። 
  
ዝማሬው እንዲህ እየተደመጠና ብዙ ምእመናን የአምልኮት ጥማታቸውን እያረኩበት ቢገኝም በዚህ ደስ ያልተሰኘውና የመልካም ነገር ነገር ሁሉ ጠላት ሆኖ ከቀድሞ ጀምሮ የእነበጋሻውን ዝማሬዎች በመቃወም የሚታወቀው ማኅበረ ቅዱሳን የእርሱ ግዛት በሆኑ አንዳንድ ደብሮች ውስጥ በድምጽ ማጉያ «እነዚህ የተወገዙ መናፍቃን ስለሆኑ መዝሙራቸውን እንዳትገዙ» የሚል ቅስቀሳና ዘመቻ ከፍቶባቸዋል፡፡ ይሁን እንጂ በዚያው ልክ ዝማሬዎቹ በብዙዎች ዘንድ መደመጣቸውን ቀጥለዋል፡፡ ወንጌል ሲቃወሙት ይብሳልና፡፡

መጋቤ ሐዲስ በጋሻው፣ ዲያቆን ትዝታው፣ ዘማሪት ምርትነሽ እና ዘማሪት ዘርፌ የቤተክርስቲያን ልጆች ናቸው፡፡ በጋሻውን «መናፍቅ ነው» ብለው ለመክሰስ የሞከሩ ቢሆንም እስካሁን ተቀባይነት አላገኙም፡፡ ሌሎቹ ግን ማኅበረ ቅዱሳን በየጓዳው «መዝሙራቸው ዘፈን ነው» እያለ ከሚያብጠለጥላቸው በቀር ኑፋቄ ተገኝቶባችኋል ተብለው እስካሁን ስማቸው አልተነሳም፡፡ ይሁን እንጂ «የእነርሱ ዝማሬዎች በወጡ ቁጥር ተቀባይነታቸው ይጨምራል፤ እኔ ደግሞ አልደመጥም» በሚል ቅናት እንደሚያሳድዳቸው እርሱን ጨምሮ ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ማህበረ ቅዱሳንና ጀሌዎቹ በአዲሱ ሲዲ ዝማሬዎች እጅግ የተበሳጩ ይመስላል፡፡ ቅስቀሳቸው ባይዝላቸውም በተቆጣጠሯቸው ደብሮች እንዳትገዙ እንዳታዳምጡ እያሉ መለፈፋቸውን ቀጥለዋል፡፡ ሰው በተፈጥሮው የከለከሉትን ነገር ይበልጥ እንደሚፈልገው አልተገነዘቡ ይሆን?

ይህ በእንዲህ እንዳለ ወላጆቹ ማንነቱን ይገልጣል ብለው ያወጡለትንና ትክክለኛ ማንነቱን የሚገልጠውንና «እንዳሻው» የተባለውን ስሙን አዲስ አበባ ሲገባ ኋላቀር ስም ነው በሚል አፍሮበት ምህረተ አብ ሆኛለሁና በዚህ ስም ጥሩኝ ያለው ምህረተ አብ አሰፋ ሃይማኖትን ከሃይማኖት በማጋጨት አተርፍበታለሁ ብሎ የያዘው የሲዲ ንግድ ስለተቀዛቀዘበትና «አለው ነገር» የተሰኘው አዲሱ የዝማሬ ሲዲ ተቀባይነት እያገኘ በመምጣቱ፣ ህዳር 12 ቀን አውቶብስ ተራ በሚገኘው አዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የተሰበሰበውን ሕዝብ “የ3ቱን ዘፋኞች ዘፈን እንዳትገዙ የተወገዙ ናቸው በቅርብ ቀን ደግሞ የሚወገዙ አሉ ጠብቁ” በሚል በነበጋሻው ላይ ጦርነት ከፍቶ መዋሉ ተሰምቷል፡፡ በቤተ ክርስቲያኑ አካባቢ በመኪና ላይ ሞንታርቦ «አለው ነገር» የተሰኘውን የዝማሬ ሲዲ እያስተዋወቁ የሚገኙትን እንዲያባርሩ ወሮበሎች የላከባቸው ሲሆን፣ አባረው ሲመለሱም «ምእመናንን ለእነዚህ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ ወጣቶች እልል በሉላቸው» ብሎ አስተዋዮችን ሳይሆን እንዳደረጓቸው የሚሆኑትን ምእመናን እልል አሰኝቷል፡፡

ቤተክርስቲያኗ እንዲህ ማንም «እንዳሻው» የሚፈነጭባት መሆኑ የሚያሳዝን ሲሆን ወዴት እያመራች ነው? የሚል ጥያቄ እንዲነሳም ያደርጋል፡፡ እንዴት አንድ ሰበኪ ነኝ የሚል ሰው ለእግዚአብሔር ክብር የቀረበውንና በብዙዎች ተቀባይነት ያገኘውን መልካም ዝማሬ «ዘፈን» ሲል ይጠራል? ወጣቱን ትውልድ አለማዊ ዘፈን እንደማእበል እያናወጠው በሚገኝበት በዚህ ክፉ ዘመን ዘፈንን አስትቶ በየንግድ መደብሩ፣ በየታክሲውና በየካፌው ሁሉ እየተደመጠ ያለውንና ጥሶ መግባትና ተጽእኖ መፍጠር የቻለውን ዝማሬ ዘፈን ብሎ መጥራት እጅግ ያሳፍራል፡፡ ለመሆኑ እንዳሻው እንዲህ ለማለት እርሱ ማነው?

የቀድሞው እንዳሻው የአሁኑ ምህረተ አብ ከወላጆቿ ሀብት ይደርሰኛል ብሎ በሀብት ምክንያት ያገባትን ሚስቱን «ቤተሰቦችሽ የገቡልኝን ሱቅ እንከፍትላችኋለን የሚለውን ቃላቸውን አላከበሩልኝም» በሚል ምክንያት ሌላ ሰበብ ፈልጎ ከፈታት 2 አመት እየሆነው ነው፡፡ የቀድሞ ሚስቱ በአሁኑ ሰአትም ከእህቶቿ ጋር ለንደን ትገኛለች፡፡ ከዚያም አንዲት ክርስቲያን መሆን የምትፈልግ ሙስሊም ልጃገረድን አስተምርሻለሁ ብሎ ከተጠጋትና በእጮኝነት ይዞ አገባሻለሁ ካላት በኋላ ክብረ ንጽህናዋን ወስዶ ስለካዳት ልጅቱ ከሳው ጉዳዩ እንዳልተቋጨና በፍርድ ተይዞ እንደሚገኝ ምንጮቻችን ይናገራሉ፡፡ ታዲያ ይህ ሰው የግል ሕይወቱን ሳያስተካክልና በነጭ ቀሚስ ተሸፍኖ ለእግዚአብሔር ክብር የቀረበውን ዝማሬ ለማቃለልና «ዘፈን» ለማለት እንዴት አላፈረም? ያሳዝናል!

ለማንኛውም ተቃውሞው ቢቀጥልም እነዚህ ድንቅ ዝማሬዎች መደመጣቸውን ቀጥለዋል፡፡ በጋሻው የደረሰውና ዘርፌ በውብ ድምጽዋ የዘመረችውም ዝማሬም ሰሚ ጆሮ ካለ በተቃውሞ ለተነሡባቸው ነገር ግን ለማይችሏቸው ተቃዋሚዎቻቸው ትልቅ መልእክት አለው፡፡

አለው ነገር /2/ እግዚአብሔር እንዲህ አብዝቶ ዝም ካለ
ጠላቴ ሆይ ደስ አይበልሽ ቢመሽም ለእኔ ቀን አለ

እነዚህ ስንኞች የተወሰዱት ከአንድ የግጥም መድበል ውስጥ እንዳይመስላችሁ፤ ዲ/ን ትዝታው ሳሙኤል ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን እና ዘማሪት ዘርፌ ከበደ በጋራ ከሳተሙትና «አለው ነገር» የሚል ርእስ ከተሰጠው የዝማሬ ሲዲ ላይ የተወሰደ ነው፡፡ እውነት ነው ኢየሱስ የሚለው ስም ለእውነተኛ ክርስቲያን እስትንፋስ ነው፡፡ አንገት የማያስደፋና የማያሳፍር የማይቀበርና ለድርድር የማይቀርብ ስም ነው፡፡ እውነትም ኢየሱስ በሚለው ስም ላይ ድርድር የለም!!!

ይህ የዝማሬ ሲዲ ጥቅምት ወር መጨረሻ ላይ ጀምሮ ለምእመናን ቀርቧል። በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ አድባራትና ገዳማት በየበአላቱ ቀን ሞንታርቦ በያዙ ሚኒባሶችና በየመዝሙር ቤቱ ሁሉ እየተሸጠ መሆኑንና ታክሲ ውስጥ፣ በተለያዩ ንግድ መደብሮችና በየካፌውና ሬስቶራንቱ ሁሉ እጅግ እየተደመጠ ይገኛል፡፡ 12 ዝማሬዎች የተካተቱበት ይህ የዝማሬ ሲዲ በውስጡ አስሩ ጌታን የሚያከብሩ፣ ፍቅሩን የሚሰብኩ፣ አዳኝነቱን የሚያውጁና የሚማጸኑ፣ ፈራጅነቱን የሚያዘክሩ፣ ወደንስሀ የሚመሩና መሰል መልእክቶችን ያካተተ ሲሆን ለማርያም የቀረቡ ሁለት ዝማሬዎችም አሉበት። የዝማሬዎቹን ግጥምና ዜማ የደረሱት ደግሞ አብላጫውን መጋቤ ሐዲስ በጋሻው ደሳለኝ ሲሆን በመቀጠል ዲ/ን ትዝታው ሳሙኤል እንዲሁም ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ አንድ ዜማ መድረሱን ስቲከሩ ያስረዳል። 

ዝማሬው እንዲህ እየተደመጠና ብዙ ምእመናን የአምልኮት ጥማታቸውን እያረኩበት ቢገኝም በዚህ ደስ ያልተሰኘውና የመልካም ነገር ነገር ሁሉ ጠላት ሆኖ ከቀድሞ ጀምሮ የእነበጋሻውን ዝማሬዎች በመቃወም የሚታወቀው ማኅበረ ቅዱሳን የእርሱ ግዛት በሆኑ አንዳንድ ደብሮች ውስጥ በድምጽ ማጉያ «እነዚህ የተወገዙ መናፍቃን ስለሆኑ መዝሙራቸውን እንዳትገዙ» የሚል ቅስቀሳና ዘመቻ ከፍቶባቸዋል፡፡ ይሁን እንጂ በዚያው ልክ ዝማሬዎቹ በብዙዎች ዘንድ መደመጣቸውን ቀጥለዋል፡፡ ወንጌል ሲቃወሙት ይብሳልና፡፡

መጋቤ ሐዲስ በጋሻው፣ ዲያቆን ትዝታው፣ ዘማሪት ምርትነሽ እና ዘማሪት ዘርፌ የቤተክርስቲያን ልጆች ናቸው፡፡ በጋሻውን «መናፍቅ ነው» ብለው ለመክሰስ የሞከሩ ቢሆንም እስካሁን ተቀባይነት አላገኙም፡፡ ሌሎቹ ግን ማኅበረ ቅዱሳን በየጓዳው «መዝሙራቸው ዘፈን ነው» እያለ ከሚያብጠለጥላቸው በቀር ኑፋቄ ተገኝቶባችኋል ተብለው እስካሁን ስማቸው አልተነሳም፡፡ ይሁን እንጂ «የእነርሱ ዝማሬዎች በወጡ ቁጥር ተቀባይነታቸው ይጨምራል፤ እኔ ደግሞ አልደመጥም» በሚል ቅናት እንደሚያሳድዳቸው እርሱን ጨምሮ ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ማህበረ ቅዱሳንና ጀሌዎቹ በአዲሱ ሲዲ ዝማሬዎች እጅግ የተበሳጩ ይመስላል፡፡ ቅስቀሳቸው ባይዝላቸውም በተቆጣጠሯቸው ደብሮች እንዳትገዙ እንዳታዳምጡ እያሉ መለፈፋቸውን ቀጥለዋል፡፡ ሰው በተፈጥሮው የከለከሉትን ነገር ይበልጥ እንደሚፈልገው አልተገነዘቡ ይሆን?

ይህ በእንዲህ እንዳለ ወላጆቹ ማንነቱን ይገልጣል ብለው ያወጡለትንና ትክክለኛ ማንነቱን የሚገልጠውንና «እንዳሻው» የተባለውን ስሙን አዲስ አበባ ሲገባ ኋላቀር ስም ነው በሚል አፍሮበት ምህረተ አብ ሆኛለሁና በዚህ ስም ጥሩኝ ያለው ምህረተ አብ አሰፋ ሃይማኖትን ከሃይማኖት በማጋጨት አተርፍበታለሁ ብሎ የያዘው የሲዲ ንግድ ስለተቀዛቀዘበትና «አለው ነገር» የተሰኘው አዲሱ የዝማሬ ሲዲ ተቀባይነት እያገኘ በመምጣቱ፣ ህዳር 12 ቀን አውቶብስ ተራ በሚገኘው አዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የተሰበሰበውን ሕዝብ “የ3ቱን ዘፋኞች ዘፈን እንዳትገዙ የተወገዙ ናቸው በቅርብ ቀን ደግሞ የሚወገዙ አሉ ጠብቁ” በሚል በነበጋሻው ላይ ጦርነት ከፍቶ መዋሉ ተሰምቷል፡፡ በቤተ ክርስቲያኑ አካባቢ በመኪና ላይ ሞንታርቦ «አለው ነገር» የተሰኘውን የዝማሬ ሲዲ እያስተዋወቁ የሚገኙትን እንዲያባርሩ ወሮበሎች የላከባቸው ሲሆን፣ አባረው ሲመለሱም «ምእመናንን ለእነዚህ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ ወጣቶች እልል በሉላቸው» ብሎ አስተዋዮችን ሳይሆን እንዳደረጓቸው የሚሆኑትን ምእመናን እልል አሰኝቷል፡፡

ቤተክርስቲያኗ እንዲህ ማንም «እንዳሻው» የሚፈነጭባት መሆኑ የሚያሳዝን ሲሆን ወዴት እያመራች ነው? የሚል ጥያቄ እንዲነሳም ያደርጋል፡፡ እንዴት አንድ ሰበኪ ነኝ የሚል ሰው ለእግዚአብሔር ክብር የቀረበውንና በብዙዎች ተቀባይነት ያገኘውን መልካም ዝማሬ «ዘፈን» ሲል ይጠራል? ወጣቱን ትውልድ አለማዊ ዘፈን እንደማእበል እያናወጠው በሚገኝበት በዚህ ክፉ ዘመን ዘፈንን አስትቶ በየንግድ መደብሩ፣ በየታክሲውና በየካፌው ሁሉ እየተደመጠ ያለውንና ጥሶ መግባትና ተጽእኖ መፍጠር የቻለውን ዝማሬ ዘፈን ብሎ መጥራት እጅግ ያሳፍራል፡፡ ለመሆኑ እንዳሻው እንዲህ ለማለት እርሱ ማነው?

የቀድሞው እንዳሻው የአሁኑ ምህረተ አብ ከወላጆቿ ሀብት ይደርሰኛል ብሎ በሀብት ምክንያት ያገባትን ሚስቱን «ቤተሰቦችሽ የገቡልኝን ሱቅ እንከፍትላችኋለን የሚለውን ቃላቸውን አላከበሩልኝም» በሚል ምክንያት ሌላ ሰበብ ፈልጎ ከፈታት 2 አመት እየሆነው ነው፡፡ የቀድሞ ሚስቱ በአሁኑ ሰአትም ከእህቶቿ ጋር ለንደን ትገኛለች፡፡ ከዚያም አንዲት ክርስቲያን መሆን የምትፈልግ ሙስሊም ልጃገረድን አስተምርሻለሁ ብሎ ከተጠጋትና በእጮኝነት ይዞ አገባሻለሁ ካላት በኋላ ክብረ ንጽህናዋን ወስዶ ስለካዳት ልጅቱ ከሳው ጉዳዩ እንዳልተቋጨና በፍርድ ተይዞ እንደሚገኝ ምንጮቻችን ይናገራሉ፡፡ ታዲያ ይህ ሰው የግል ሕይወቱን ሳያስተካክልና በነጭ ቀሚስ ተሸፍኖ ለእግዚአብሔር ክብር የቀረበውን ዝማሬ ለማቃለልና «ዘፈን» ለማለት እንዴት አላፈረም? ያሳዝናል!

ለማንኛውም ተቃውሞው ቢቀጥልም እነዚህ ድንቅ ዝማሬዎች መደመጣቸውን ቀጥለዋል፡፡ በጋሻው የደረሰውና ዘርፌ በውብ ድምጽዋ የዘመረችውም ዝማሬም ሰሚ ጆሮ ካለ በተቃውሞ ለተነሡባቸው ነገር ግን ለማይችሏቸው ተቃዋሚዎቻቸው ትልቅ መልእክት አለው፡፡

አለው ነገር /2/ እግዚአብሔር እንዲህ አብዝቶ ዝም ካለ
ጠላቴ ሆይ ደስ አይበልሽ ቢመሽም ለእኔ ቀን አለ

2 comments:

  1. እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው። የእራሱ የሆነት የእውነት ልጆች ያሉት አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን፡፤ የድንግል ማርያም ጸሎት አይለያቸው። ሐዋርያት ሥራ 16፤31 በጌታ በኢየሱስ ከርስቶስ እመን አንተና ቤተሰቦችህ ትድናለችሁ አሉት።
    ያ የክፋት አባት የዲያቢሎስ ልጅ ማህበረ ቅዱሳን ገና መስቀሉ ያሰደዋል። የክርስቶስ ደም ሕያው ነው። የሐ ራዕ 12፡7 በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥አልቻላቸውምም፥ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም።ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ። ታላቅም ድምፅ በሰማይ ሰማሁ እንዲህ ሲል። አሁን የአምላካችን ማዳንና ኃይል መንግሥትም የክርስቶስም ሥልጣን ሆነ፥ ቀንና ሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን ከሳሽ ተጥሎአልና። እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም። ስለዚህ፥ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፤ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው፥ ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና። ዘንዶውም ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት። በድንግል ማርያምና በቅዱሳን ስም የምነግድ ክፉ መንፈስ ያ ቀይ ዘንዶ ማህበረ ቅዱሳን ነው። ዛሬ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆ ነቅታዋል ዳግም እንደ ቀደመው አይታልልም። ምን ይዋጥህ ማህበረ ቅዱሳን የጥፋት ልጅ ............አለው ነገር ......በውስጡ እነባብን የሸከመው ማቅ ነዉ

    ReplyDelete
  2. Bertu Bertu, God Bless you All. I Love it. It is True.

    ReplyDelete