Friday, March 16, 2012

ማህበረ ቅዱሳን በተሀድሶ ዘመቻ ስም ከሰበሰበው ገንዘብ የድርሻውን ያገኘው “ወልደ ዘርአ ያዕቆብ” ማን ያዘዋል ባለ መኪና ሆነ


ነጭ በነጭ ለብሶ አራት ኪሎን ሲያካልል የሚውለውና በጠቅላይ ቤተክህነትና በአዲሰ አበባ ሀገረ ስብከት ከቢሮ ቢሮ እየተዘዋወረ ወሬ በማቀባበል ስራ ፈቶ ስራ በማስፈታት የሚታወቀው አቶ ማንያዘዋል መኪና መግዛቱ ተሰማ፡፡ ከወዲያ ወዲህ ወሬ የሚያመላልሰው እንዲያው ጥሎበትና አመል ሆኖበት ብቻ ሳይሆን፣ ማህበረ ቅዱሳን የሰጠው ተልእኮም ስለሆነ ነው፡፡ በባለፈው ሲኖዶስ ስብሰባ ላይ የጳጳሳቱን ጉዳይ ማህበሩ በእርሱ ላይ ጥሎ እንደነበረና እርሱም ተልእኮውን በተገቢው መንገድ መፈጸሙ ይታወሳል፡፡ ማህበረ ቅዱሳን በቤተ ክርስቲያን ልጆች ላይ ያቀረበውን በወረቀት የሰፈረ የስም ማጥፋት ክስ ለጳጳሳቱ ያደለውም ይኸው የማህበሩ ወሬ አቀባባይ ማን ያዘዋል ነው። በዚህ ጸባዩና ከቢሮ ቢሮ እየተዘዋወረ ከፎቅ ፎቅ እየወጣ እየወረደ ስራ በማስፈታቱና በሌላም ለጊዜው ባልተገለጸ ምክንያት ቤተክህነት ግቢ እንዳይደርስ እስከ መከልከል ደርሶ ነበር፡፡

ግለሰቡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልማት ኮሚሽን ሠራተኛ የነበረ ሲሆን፣ ከመዞርና ወሬ ከማመላለስ በቀር ሌላ ሞያ ስለሌለው ከስራ መባረሩን የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡ ይሁን እንጂ ከቀድሞ ጀምሮ ተጨማሪ ደመወዝ ይሰጠው የነበረው ማህበሩ በአሁኑ ሰአትም ክፍያውን እንደቀጠለ ሲታወቅ፣ በአሁኑ ጊዜ እንደ ቢሮ መዋያው በቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የነገረመለኮት ምሩቃን ቢሮ ውስጥ መሆኑ ታውቋል፡፡ 

 በዚህ ሁኔታ ላይ የሚገኘው ማንያዘዋል ከሰሞኑ የመኪና ባለቤት ሆኖ መከሰቱ ብዙዎችን አነጋግሯል፡፡ የወር ደሞዝተኛ  በሆነበት ሁኔታ እንዴት መኪና ሊገዛ ቻለ? የሚለው ጉዳይ ግን አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ በቤተክርስቲያን ዙሪያ የሚከሰቱትንና ራሱም የሚፈጥራቸውን አጋጣሚዎች ሁሉ ገቢውን ለማሳደግ የሚጠቀምበት ማህበረ ቅዱሳን መኪናውን እንደገዛለት የቅርብ ሰዎች እየተናገሩ ነው፡፡ በዘመቻ ተሀድሶ ምክንያት የ11 ሚሊየን ብር ፕሮጀክት ቀርጾ ግንዛቤ ማስጨበጫ በሚል ገንዘብ ሲለምን የነበረው ማህበረ ቅዱሳን ከሰበሰበው ገንዘብ ለማንያዘዋል የድርሻውን ሰጥቶ መኪና ሊገዛ ችሏል። ምክንያቱም ሰውዬው የማህበሩ የቁርጥ ቀን ልጅ በመሆን በዘመቻ ተሀድሶ ወሬ እያቀባበል በተለይ በሲኖዶስ አካባቢ ለማህበሩ ከፍተኛ ገድል ፈጽሟል፡፡

ማህበሩ ስንት ሰበሰብህ? ለምን ጉዳይ አወጣህ? ስንት ቀረህ? የሚል ጠያቂ የሌለበትና በቤተክርስቲያን ጉዳዮች ውክልና ሳይሰጠው በማንአለብኝነት ከአገር ውስጥና ከውጭ አገር በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር ብር የሚሰበስብ የናጠጠ ማህበር ነው፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ ወንጌል ላይ እንደተናገረው “ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።” (ዮሀ. ፫፥፲፱-፳፩)

ማህበሩ ከላይ ከተገለጸውና ከሌሎችም ክፉ ስራዎቹ እንዲታቀብ በብርሃን ተመላለስ የሚለውን ሁሉ የሚጠላ የጨለማ ልጅም ስለሆነ ብርሃንን እንደጠላና በጨለማ መኖርን እንደመረጠ 20 ዓመታት አለፉት።

4 comments:

  1. they ruined others name and create the best way to collect money to buy car?
    am happy to read this article and there will be more shit coming from these group.

    ReplyDelete
  2. አቶ ማን ያዘዋል አበበ የተባለው ግለሰብ ከዚህ በፊት በነበረበት ቦታ ሁሉ ሁከት ሲፈጥር የኖረ ከመሆኑም በላይ በአንዲቱ እናት ተዋኅዶ ቤተ ክርሲቲያን ላይ ከግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት ርካሽ ትርፍ ለማጋበስ የሚቅበዘበዝ ያበደ ውሻ በመሆኑ አንድ ሊባል ይገባል፤

    ReplyDelete
  3. thank you for sharing, I know manyazwal one muslim is really better than him. he is anti orthodox church and he was working for the oppostion parti (mk) he is also one of homosexualist like other mk's

    ReplyDelete
  4. Don't be silly. What have you done and what was your contribution. What you post is rubbish, clearly revealing who you are and what your intention is. Don't forget that not all audiences are fool, accepting what is posted here or there with out screening. You have nothing to share, but distributing rumors, at least you have to post something to build your audience. I don't know MK or Manyazewal, but your piece doe not seem genuine, it is full of condemnation and loop sided, narrow in approach and low in depth. You just coined different name to MK,... and employed all your resources (words, phrases...) to ridicule that association. You have to post at least some of your good deeds and contributions to the Holy Church of God and mother Ethiopia. Ethiopia doesn't need anyone who talks and post such rubbish, but to play an active role in its renaissance endeavor to make it a vibrant economy... You have the right to criticize, I think, MK, or any organ but it should be with sense of positivism, with sense of belonging and for the betterment of everybody. You simply posted negative thoughts: so what? what is your ultimate intention? what is the prescription you could draw from your analysis.

    ReplyDelete