Sunday, June 10, 2012

የአዶላ ከተማ የማኅበረ ቅዱሳን ተጠሪ የተማሪዎችን ፈተናና የፈተና ጣቢያውን ኃላፊ አገቱ

Click here to Read in PDF
ማኅበረ ቅዱሳን በተለያየ የአገሪቱ ክፍሎች ሁከት ማነሳሳትን አላማው አድርጎ ተያይዞታል። ጭር ሲል አልወድም በሚል ባህሪው የሚታወቀው ይሄ አሸባሪ ማኅበር አባላቱ በሄዱበት ቦታ ሁሉ ሁከት እያነሳሱ ይገኛሉ። የዋልድባን ጉዳይ እነደ መንግስትን ማዳከሚያ ስልት እየተጠቀመበት ያለው ማቅ ደመቅ ባለበት ቦታ በቤተክርስቲያን ውስጥ፤ ምዕመኑ አነስተኛ በሆነበት ቦታ ደግሞ ባሉ ክፍተቶች ተጠቅሞ አመጽ ማነሳሳቱን ስራዬ ብሎ ተያይዞታል።

ሰሞኑን ይህን እውነት የሚያጎላ ክስተት በጉጂ ዞን በጨንቤ ወረዳ ተከስቷል። የአዶላ ወረዳ የማቅ ተጠሪ የሆነውና ባለፈው የካቲት 16 በነበረው ግርግር አመጽ በማነሳሳት ታስሮ በገደብ የተለቀቀው ስምንት ስልጣንን ደራርቦ በያዘው ቀሲስ መኮንን ጉተማ አስተባባሪነት ሌሎች የማኅበሩ አባላት በሆኑ መምህራን አጋዥነት ክፍያ አነሰን በሚል ሰበብ የተማሪዎቹን ፈተናና የፈተና ጣቢያውን ኃላፊ ለሁለት ቀናት አግተው ቆይተዋል። የክብረ መንግስት ከተማ የሀገር አቀፍ ፈተናዎች አስተባባሪ የሆኑት አቶ ሰለሞን ግለሰቦቹ የዕርምት ዕርምጃ እንዲወስድባቸው ለጉጂ ዞን ት/ቢሮ ደብዳቤ የጻፉ ሲሆን ለኦሮሚያ መንግስትና ለሀገር አቀፍ ፈተናዎች ድርጅት በግልባጭ አሳውቀዋል።

ግለሰቦቹ ከመምህር የማይጠበቅ የተማሪዎችን ቀጣይ እድል በሚያጨልም ራስ ወዳድነት ተነሳስተው ያደረጉት ሕገ ወጥ ተግባር መሆኑም በደብዳቤው ተገልጾዋል።  ስምንት ስልጣን ደራርቦ የያዘው ቀሲስ መኮንን ከክብረ መንግስት 30 ኪሊ ሜትር ርቃ በምትገኘው ጨንቢ ወረዳ ሄዶ ሰውንና የፈተና ውጤትን ለሁለት ቀናት ለማገት የሚረዳውን ጊዜ እንዴት እንዳገኘ ግራ የሚያጋባ እውነት ሆኗል።
የወረዳ ቤተክህነት ጸሐፊ፣ የወረዳ ስብከተ ወንጌል ኃላፊ፣ የመድሀኒዓለም ደብር አስተዳዳሪ፣ የዘንባባ ማርያም አስተዳዳሪ፣ የዘንባባ ሚካኤል አስተዳዳሪ፣ የጨንቢ ሚካኤል አስተዳዳሪ፣ የገጠር አብያተ ክርስቲያናት ተጠሪ፣ የማኅበረ ሥላሴ ሰብሳቢ እና የማኅበረ ቅዱሳን የአዶላ ወረዳ ተጠሪ፣ የሆነው ቀሲስ መኮንን በነዚህ ስምነት ስልጣኖቹ ተጠቅሞ ቤተክርስቲያንን እየመዘበረ በክብረ መንግስት ከተማ የሰራው ቤት ከተማው ውስጥ ያለ እኔ ነኝ ያለ ነጋዴ እንኳ ሊሰራው ያልቻለው እንደሆነ ይታወቃል። ቤተክርስቲያኔን “በነፃ” ነው የማገለግለው በማለት የዋሁን የአካባቢውን ህዝብ የሚያጭበብረው መኮንን በአስተማሪ ደሞዝ እንዲህ ያለውን ቤት እንኳን ለመስራት ለማሰብ እንኳ የማይቻል መሆኑ ግልጽ ነው። የዘንባባ ማርያም ገንዘብ አንድም ቀን እንኳ አስቆጥሮ የማያውቀው እና ብሩን ሰብስቦ ወዴት እንኳ እንደሚወስደው አይታወቅም የሚባልለት ቀሲስ መኮንን በአፍ “የትሩፋት” ሠራተኛ ነኝ ቢልም በተግባር ግን የዘራፊዎች አለቃ ነው። ለምን ብሎ የሚጠይቀው እንዳይኖር ከዘረፈው የሚያካፍላቸው ሁለት ዋና ሰዎች ያሉት ሲሆን እነርሱም የሻኪሶ አዶላና ዋደራ ወረዳ ቤተክህነት አስተዳዳሪ የሆነው በማቅ አባልነቱ የሚመፃደቀው ፍትቶ በማግባቱ ክህነቱን ያፈረሰው ሊቀስዩማን ልሳነ ወርቅ ሁንዴና ሊቀጠበብት ሲያምር ተክለማርያም ናቸው።
እንደ በርካቶቹ የማቅ አባለት ቅስናው የክብር የሆነለት መኮንን ሊቅ ነኝ በማለት የሚመፃደቅ ቢሆንም ቅዳሴ እንኳ በቅጡ የማይችል ሰው ከመሆኑም በላይ፤ የክርስትና አላማው የተናቁትን ማንሳት መሆኑን ስለማያውቅ መስቀል እንኳ ለማሳለም ከሰው ሰው እንደሚለይና በራሱ መመዘኛ ሀጢያተኞች ብሎ የሚያስባቸውን ሰዎች መስቀል የማያሳልም እና የአዲስ ኪዳኗን ክርስትና በፈሪሳውያን የአምልኮ ዘይቤ ሊመራት የሚፈልግ ሰው መሆኑ ይታወቃል።
አበል አነሰኝ ብሎ ሰውንና የተማሪዎችን የፈተና ውጤት ሁለት ቀን ሙሉ ያገተው ቄስ ነኝ ባዩ መኮንን ለቁርጥራጭ ሳንቲም እንዲህ ያለ ግፍ የፈጸመ ያለከልካይና ያለተቆጣጣሪ የሚያገኘውን የቤተክርስቲያን ገንዘብ በዝምታ ያልፋል ማለት የማያስኬድ ነገር ነው። በአስተማሪ ደሞዜ በነፃ ቤተክርስቲያንን አገለግላለሁ ያለው የማቁ ባላባት መኮንን የሰራውን ቤት እንዴት እንደሰራ እንዲጠየቅና ምንጩ ያታወቀን ንብረት ለመንግስት እንዲሆን በሚያዘው ህግም እንዲዳኝ ለማሳሳብ እንወዳለን።

15 comments:

  1. semente seletane endet leande sew yesetal betekeresetiyanitu sew yelatem malet new? yasazenal

    ReplyDelete
  2. yegaremale hege balebte hagere endazi mandalaqeqe

    ReplyDelete
  3. እነዚህ ሰዎችቤተ ክርስቲያንን እስከመቼ ነው እንዲህ የሚበጠብጥዋት እግዚአብሄር ይቅር ይበላቸው። ወደ ማስተዋልም ይመልሳቸው።

    ReplyDelete
  4. MK will not stop making a problem. They wnat to remove the Government and Abuna Paulos. Then they want to replace SHOWA Gevernment. They are trying their best to be a leader of Ethiopia. They are not a realign people at all they are a very poor polition, we easley understand them who they are, when they try to oppose Our leader in G-8. And also to oppose the ABAY GEDIB, And also they are trying to tell us a faules information about WALDEBA. First of all the Church has no any right to give a permation to those O postion party. They should get the permation from the goverment.

    ReplyDelete
  5. መንግሥት ስለሆኑ መንግስት እስከሚመጣባቸው ድረስ ተዋቸው!!ሰለፊያ ትናንት በቴሌቪዥን መግለጫ እንደተሰጠበት በቅርቡ ደግሞ የእነሱን እንጠብቃለን!ደንበኛ ሰለፊያዎች ናቸው የማይገቡበት ቦታ እኮ የለም!!ዋናው ነገር ንቁ መንግሥት እግዚአብሔር ስለሰጠን የሰላም ጠንቆችን ለመመንጠር ወደኋላ ይላል ብዬ አላስብም!
    ኒቆዲሞስ

    ReplyDelete
  6. «የሰንበት ት/ቤቶች ማ/ መምሪያ በጠራው የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጉባዔ የአቋም መግለጫ፤ የማቅን ደስታ የገፈፈ ነው»

    http://dejebirhan.blogspot.it/2012/06/blog-post_10.html

    ReplyDelete
  7. Egzabher yeker yeblacho..Enantem orthodox nane telalcho tahdoswoch..

    ReplyDelete
  8. Yeh sew qe'as new new-yalachehut? Yegermal b/krestiyanachen bene endezi aynetoch sene megebar enkuan bele'alachew le lealoch areaya lihonu bemaychelu sewech memeratua yasazenal be heg liteyqum yegebal.

    ReplyDelete
  9. Egziabher talaq new! Awaqi negn bayochen geata aleawaqi yadergal. Kezi befit selase b/krstiyan ley manem tera yene bete me'emen enkuan ladergew yemalchelewn sehetet sewn ke beate egziabeher bemabarer gebtawi'netun asayetonal. Lenegeru ajereaw legna adis aydelem. E/r gen lehulum qen alew. Eyasayen new. Lemn gen erasachewn le neseha ayazegajum? Lebona yestachew yeqertawn yecherachew !

    ReplyDelete
  10. ወይ መኮንን ቄስ ልበልክ ወይስ የግንበቦት 7 ያአዶላ ተወካይ ይህን ሠውይ በደንብ አውቀዋለው የ አሸባራው የግንበቦት 7 አመራር ነው አብረን ሰርተናል አንገት ይደፋክ መስሎኝ ነበር እንደኔ አንተግን አሆንም የድርጅቱ የቀኝ እጅ መሆንክን እያስመሰከርክ ነው ግን ለምን መኮንን እንደዛ ዋሽታን አሁንን ከጎናቸሀው ትቆማለክ እውነትም ማትረባ ቄስ ነክ

    ReplyDelete
  11. Kesash belelat beate krstiyan yelemedewn be temrt beatem aderegew? Eski ahun gubo seto kesehen yemiyatamem yared webeshet kene beatesebu yelem men tehon? Yabaleguachehu ye mengestn halafinet wesdew gen mengestn ke hezb lematalat yemimegnu hodamoch, sele fethe denta yelelachew ensesoch nachew. Ene yared webeshet yetekerauten beat aleleqem belew akerayn yemikasesu, yemiyaseruten serategn demoz ena document yemikelekel sew endet ye beate krstiyan tebaki yehonal ? Guadegnamochu tenesh gize new be beate krstiyan genzeb menegedum yeqomal.

    ReplyDelete
  12. Commentochen be seat yale mawtat cheger alebachehu.

    ReplyDelete
  13. Commentochen be seat yale mawtat cheger alebachehu.

    ReplyDelete
  14. 18 sew be 1 sew ley meskero techemari police ye ayen emagnet yesetebet, hezb sebseba teterto tefategn mehonachewn ena mengest ermeja endiwesed be mulu demets yatsedeqew guday be gubegnoch ena be mahebere kidusan birr ene qesis mekonen , Tegabegnaw yared webshet , Hymanot Tilahun, Fantu ena Lesanewerq ...25 sewech ketekesesubet kes netsa wetu. Netsa weteto 1 wer sayqoy fetena agete. Engdihe Adola yegulebetegnoch ena ye habtamoch mefencha enji ye heg yebelaynet yelelebat ketema honalech. E/R ferdun yameta!

    ReplyDelete