Sunday, May 13, 2012

ቅ/ሲኖዶስ ሌላ ሰብሳቢ መርጦ ጉባኤውን ለመቀጠል አልወሰነም


የማኅበረ ቅዱሳን ብሎጎች በትናንትነው ዕለት ቅ/ሲኖዶስ ሌላ ሰብሳቢ መርጦ ጉባኤውን ለመቀጠል ወሰነ በሚል ርዕስ ሰፊ ዘገባ  ያስነበቡ ሲሆን ጉዳዩ በትናንትናው ዕለት አጀንዳ እንዳልነበረ ምንጮቻችን ገለጹ።
በትናንትናው ዕለት ሰፊ ጊዜ ወስዶ የተወያዩበት አጀንዳ እንግዳ ደራሽ የሆነው የዜና ቤተክርስቲያን ጋዜጣ ርእሰ አንቀጽ መኆኑም ታውቋል።  በርዕሰ አንቀጹ ላይ የተጻፈው ጽኁፍ ይዘት በብዙዎች አባቶች ዘንድ ብስጭትና ሀዘን የፈጠረ መሆኑ ታውቋል።

/ሲኖዶስ ሌላ ሰብሳቢ መርጦ ጉባኤውን መቀጠልን በተመለከተ በትናንትናው ዕለት ፈጽሞ ያልተነሳ ሲሆን ጉዳዩ የማኅበረ ቅዱሳን ቅዠት ውጤት መሆኑም ታውቋል።

ዝርዝሩን እንደ ደረሰን እናቀርባለን

2 comments:

  1. እፎይ ምን አለ ቶሎ ፖስት ብታደርጉ አሳምመውን ነበር እኮ

    ReplyDelete
    Replies
    1. why you sick? what do you miss if another person lead the meeting? Now U are coming to real you. Gooooood!!! I can't wait to see the end. May God help us to the truth to win.

      Delete