Wednesday, May 16, 2012

የጉድ ሙዳዩ አቡነ አብርሃም/አዲስ መጽሐፍ/

clicj here to read in PDF
 አቡነ አብርሃምን የሚመለከት የጉድ ሙዳይ የተባለ መጽሐፍ ለህትመት እንደተዘጋጀ በኢሜል የተላከልን መልዕክት አስታወቀ። ይህ የሽፋን ስዕሉንና የመጽሐፉን ከፊል በፒዲኤፍ አካቶ የደረሰን መልዕክት በርካታ ወይ ጉድ የሚያሰኙ ታሪኮችን ያካተተ ሲሆን መጽሀፉ ታተመም አልታተመ የዝግጅት ክፍላችን ወደፊት እንደአስፈላጊነቱ ታሪኩን ለማውጣት ቃል ይገባል።
የሽፋን ስዕሉ እንደሚያስረዳው ሲገለጽ በጊዜው በተባሉ ሰው የተዘጋጀው ይህ መጽሀፍ ርዕሱ የጉድ ሙዳይ ሲባል አቡነ አብርሃምን እንደምናውቃቸው በማለት ደራሲው ከራሱ ጋር ሌሎች በመጽሐፉ ውስጥ ስማቸው የተዘረዘሩ ሰዎችን አንስቷል። የመጽሀፉ ጀርባ እንደሚያስረዳው ዳንኤል ክብረት የተባለ ግለሰብ አቡነ አብርሃምን እንደማውቃቸው ብሎ የጻፈው ጽሁፍ ከ6ወር በፊት እንደደረሳቸውና ይህም ጽሁፍ ሊረሱዋቸው የፈለጉትን ታሪክ ሁሉ ቀስቅሶ ህዝቡ በቀሳጢ ብዕረኛ እንዳይሳሳት ሲሉም መጽሀፉን ለመጻፍ እንደተነሳሱ ገልጸዋል። ሰውየው አንድ ሳይሆን በርካታ ሙዳዮች ያለው ታሪክ ያላቸው ሲሆን ጉድም ለካ የሚሸፈንበት ሙዳይ አለው አስብሎናል።
 በተለይም ከአይነሥውሩ መሪጌታ አስቻለው ጋር የነበራቸው ታሪክና ከጎጃም እስከ ራጉኤል ድረስ የነበራቸውን ሰው አያውቄ ታላቅ ሚስጢር ያስረዳል። “ሀጢአት ዘር ነው ፍሬውን አላጭድም” በሚል አባባላቸው የሚታወቁት አባ አብርሃም ይቺን ቃል ምን ምን ቦታ ላይ እንደሚጠቀሙባት መጽሐፉ በዝርዝር ያስረዳል። ዳንኤል ክብረት ሰውየው መፍቀሬ ማኅበረ ቅዱሳንነታቸውን ተጠቅሞ ለምን የሌላቸውን ሰብዕና ለመገንባት ፈለገ የሚለው ጥያቄ እንዳለ ሆኖ አባ አብርሃም በሚመለከት ተዳፍኖ የነበረውን ስሜት ቀስቅሶ የአባ አብርሃምን እውነተኛ ታሪክ እንድናውቅ በር ስለከፈተልን ተደንቀናል።

መጽሀፉ፥ ዳንኤል ክብረት፥ አባ አብርሃም ሳይጰጵሱ በፊት አባ ቃለ ጽድቅ በሚባሉ ጊዜ የራጉኤል ካህናት ሁሉ አሁን ድረስ የሚያውቁትን ታሪካቸውን ቸል ብሎ እንዲያ ያለ ከሰማይ የወረዱ ያስመሰለበት ጽሁፍ የደራሲውን ቁጣ እስካሁንም እንዳላበረደው በመግቢያው ላይ ይገልጻል። በመጽሀፉ ውስጥ የተለያዩ ሰዎች ስም ሲኖር የአንድ ታዋቂ ጋዜጠኛ ልጅ ስምና ከአባ አብርሃም ጋር የነበራቸው ግንኙነት ምን እንደሚመስል እንዲሁም በእነርሱ ግንኙነት ውስጥ መሪጌታ አስቻለው የነበራቸውን ሚና ምን እንደ ነበር ይግልጻል።
መጽሀፉ አባ አብርሃም ለክብራቸው ሟች መሆናቸውን እና በአንዳንድ ነገሮች ግን ክብራቸውን ለመጠበቅ አቅም እንደሌላቸው ያስረዳል። ክብራቸውን ለመጠበቅ አቅም ያሳጡዋቸው ነገሮች ከነ በቂ ምክንያታቸው በመጽሐፉ ውስጥ ተካተዋል።
ዳንኤል፥ አባ አብርሃም ለማኅበረ ቅዱሳን ያላቸውን ታማኝነት ለማክበር ባልተገባ መንገድ ሰብዕናቸውን ለመገንባት የሄደበት መንገድ የደራሲውን ልብ አስቆጥቶ እንዲህ ያለ እሳት አደጋ የሆነ መጽሐፍ እንዲጻፍ ምክንያት መሆኑ ራሱን ይታዘብ ዘንድ እድል እንደሚሰጠው ተገምቷል።
   የዝግጅት ክፍላችን እንደሚያውቀው ዳንኤል ራሱ የካበተ የነውር ታሪክ ያለው ሲሆን ታሪኩን ለማቅረብ የዝግጅት ክፍላችን አመቺ ጊዜ እየጠበቀ መሆኑን ይገልጻል። በተለይም ባለፈው አመት ከማኅበሩ ጋር በተጣላ ጊዜ የማኅበሩ ቁልፍ ሰዎች በእልህና በንዴት ያወጡዋቸው ታሪኮች ሰፊ ግብዓት እንደሰጡን ለማረጋገጥ እንወዳለን።
ትክክለኛው አባ አብርሃም የቱ ናቸው ዳንኤል ወይስ ሲገለጽ የሚያውቃቸው? ለሚለው ጥያቄ መልሱን ለአንባቢያን እንተወዋለን። በግልጽ እንደታየው ግን ዳንኤል የነገረን የተመኛቸውን እንጂ የሆኑትን አባ አብርሃም እንዳልሆነ ለማረጋገጥ ብዙ እርቀት መሄድ አያስፈልግም።

13 comments:

  1. wonderful job for our church............

    ReplyDelete
  2. wey aba kalesedke min honew new gen? leka yehe mister endeweta new yeteklefelefut.

    ReplyDelete
  3. Harer lay engude new Yembtenew.Arif neger new.

    ReplyDelete
  4. where is my comment???.i am your family!!! i kill u!!!!!!

    ReplyDelete
  5. ማህበረ ቅዱሳን ዛሬም አልሞት እያል በድብቅ የምፈራገጠው አመጸኛው ቡድን በካሊፎንያ በሳን ሆዜ አከባቢ ከፍተኛ ህዝበ ክርስቲያንና ቤተ ክርሲትያን በመካፈፈል ሁሉን ቤ/ክርስቲያንን ያላቀፈ በዳንኤል ክብረት የሚካሄድ ጉባኤ አዘጋጅተዋል ፡፤ (አንዳንድ ውስጥ አዋቅዎች እንደሚሉ 20ኛው የማህበረ ቅዱሰ ምክንያት በማድረግ ነው ይላሉ}
    ጉባኤው የሚካጌድበት ቦታና ቀን
    1. ሳክረሜንቶ ፍኔተ ሎዛ ቅ/ተክለሃይማኖት ቤ/ክ ስሆን በዚህ ከተማ ያሉት ሌሎች አብያተ ክርስትያናት . የማይጨምር ስሆን May 25 to 27, 2012
    2. በሳንሆንዜ በብረ ይባቤ ቁልቢ ቅ/ብርኤል ቤ/ክርስትያን የሚደረገውም በከተማው የሚግኙትን አብያተ ክርስቲያናት (3 ቤ/ክ በኢትይጵያ ኦርቶዶክስ የሚመሩ ስሆን}ሳይጨምር በማህበሩ አባላት የተዘጋጀው ገባኤ june 4 to 17, 2012 በማቅ ስውር አባላት ይካሄዳል። ይህን ስውር ገባኤ ህዝቡ አያውቅም.......

    ReplyDelete
    Replies
    1. Anteyewa, kekerebew tsihuf gar eko yante comment ayesmamam. Beka yale MK lela telat yelachihum malet new? aschegarachihu ayidel? Aye yemenafik neger. tadya lemahber abalat bicha yetezegaje siletena mehonun kawekih lemin mefered weset gebah.

      Delete
  6. መቼ ነው የቤተ ክርስቲያናችንን አባቶች የምናከብራቸው? መቼ ነው አንዱ አንዱን ማሳጣች መክሰስ ስም ማጥፋት የምንተወው? መቼ ነው ስለቤተ ክርስቲያናችን ሰላም በአንድነት የምንወያየው? እናፍቃለሁ

    ReplyDelete
  7. እነ የምገርመኝ ጻፍውም አንድ ሰው comment አድራጊውም እራሱ ጻፍው ነው፡ ትገርማላቹ በታም......Abune abrehamen yemeyawuk yawukachewal. besrachew bedenm enawukachewalen yenanten wushet anfelgem. sigemer endezih ayinet mesaf yemitsif sewm yelem altasebem lerasu yihe yenant fetera new.

    ReplyDelete
  8. YESACHEWUN MANINET EGZIABHER NEW YEMIYAWUKEW ENANTE YEMAHIBERE KIDUSAN DEGAFI YEHONEWUN HULU NEW YEMITITELUT SILEZIH ABBA ABREHAM ENDIH ADEREGU BIBAL MANIM AYISEMACHIHUM ESHIII !!!!! ENDIHU TIDEKIMALACHU

    ReplyDelete
  9. Ahunm besibsebaw lay alarf bilewbeshitegnawn mahberachewun lemasdeset siruwarwatu yitayalu
    Awdemiret bederesubet teketateluachew Betam tekleflifewal chekulewalm meskel bichilu yiseklu neber Behilinachew tawrewal.

    ReplyDelete
  10. Whre is my comment I wrote about Aba abraham

    ReplyDelete