Friday, May 4, 2012

አንዳንድ የማቅ አባላት የሲ. አይ. ኤ. ሰላዮች ሆነው ተገኙ


Click here to read in PDF
  • በዋናነት ቤተ ክህነት አካባቢ “የቀን መጋኛ” የሚባለው ባያብል ሙላቱ የሰጠውን መረጃ ዊኪሊክስ ይፋ አድርጓል 
በዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል
በርካታ የማኅበረ ቅዱሳን አባላትና ሌሎች ወገኖች ማኅበረ ቅዱሳንን በተመለከተ ያላቸው አመለካከት የተለያየ ነው። ማኅበሩ እውነተኛ ማንነቱን ደብቆ በቅድሚያ ቤተክርስቲያንን ከዚያም የመንግስትን ሥልጣን ለመያዝ በግልጾቹም በስውሮቹም አመራሮች እየተደገፈ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎችን አባላቱ በቅጡ አልተረዱም። ቤተክርስቲያን እኛ ባንኖር ኖሮ ጠፍታ ነበር። ያለንላት እኛ ነን። ቤተክርስቲያን ሰው ስለሌላት አስራታችሁን ለማኅበረ ቅዱሳን አውጡ በማለት የሚያሰወራውን ወሬ  እና በአካፋ ተቀብሎ በማንኪያ የሚሰጠውን ስጦታ በማመን የተታለሉ ወገኖች ይገኛሉ። እውነቱን ከማህበሩ ጋር ለበርካታ አመታት በቅርብ የሰሩ ወገኖችና እንቅስቃሴውን በሙላት የተረዱ የቤተክርስቲያን ልጆች ያውቁታል።

ማኅበሩ ፖለቲካ ውስጥ ያለው ሚና እስከ ምን ድረስ እንደሆነ ብዙዎቻችን አናውቅም። መንግስት ፓለቲካው ላይ ያለውን ፍለጎት በሌላ መንገድ እንዳይጠረጥረው ከመንግስት  ጋር የመንግስት ሰው መስሎ ለመስራት ይሞክራል። ከተቃዋሚዎች ጋር ደግሞ እነርሱን መስሎ ይመላለሳል። ይህን እውነት ምርጫ 97 ላይ የማኅበሩ አመራሮች ከቅንጅት ጋር የነበራቸው ግንኙነት በቂ ማስረጃ ነው። አሁን ደግሞ እነርሱ esatን esat ደግሞ ደጀ ሰላምን እየጠቀሱ የዋልድባን ነገር ለማጮህ የሚሄዱበትን መንገድ ማስተዋል በቂ ነው። ይህ እንዳለ ሆኖ ማህበሩ ከውጭ አገር መንግስታትና ከሲ አይ ኤ ጋር ያለው ግንኙነት እስከ ምን ድረስ እንደሆነ አናውቅም ነበር። እድሜ ለዊኪ ሊክስ እውነታውን አውቀናል። ይህን ነገር እኛ ብንዘግበው ውሸታም ትሉን ይሆናል። ዊኪ ሊክስ ግን ነገሩን ያገኘው ከአሜሪካ መንግስት ምስጢራዊ ፋይሎች ውስጥ ነው። የአሜሪካ መንግስት ወሬ አቀባይ አድርጎ ባያብል ሙላቱ የሚባል ሰውን እንደሚጠቀም ነግሮናል።
ወሬ በማመላስና በመቅለስለስ ልዩ ችሎታ አለው የሚባለው ባያብል ባለፈው የጥቅምት ሲኖዶስ ላይ እንቅልፍ አጥቶ የማቅን አጀንዳ ለማስፈጸም አንዳንድ አባቶችን ከመግባባት አልፎ መመሪያም በመስጠት የስብሰባውን አቅጣጫ ለማስቀየር ሲደክም እንደነበር ይታወቃል። አንዳንዶች ከኋላ ሆኖ የሲኖዶስን ስብሰባ ለመምራት የሚሞክር “ደፋር” ሰው ነው ይሉታል። ባያብል የቤተክርስቲያን ጉዳዮችን በሚመለከት የአሜሪካን መንግስትን በራሱ አቅጣጫ (ማኅበሩ በሚፈልገው መንገድ) ይመራው እንደነበር የዊኪ ሊክሱ ዘገባ ያስረዳል። ይህ የዲ/ን ሙሉጌታ ጽሑፍም ይህን አስመልክቶ ዝርዝር መረጃዎችን ያስነብበናልና በትኩረት እናንብበው።

የጽሑፉ ዓላማ: "ማህበረ ቅዱሳን" በመባል ስለሚታወቀው ሀገር ለባዕዳን አሳልፎ የመስጠትና የማውደም ልዩ ተልዕኮ ያለው ድርጅት አባላት እነማን ናቸው? በምን ዓይነት የስራ ድርሻስ ተሰማርተው ይገኛሉ? የሚሉትንና ሌሎች በርካታ አንኳር ጥያቄዎችን ከወቅታዊ የቤተ-ክርስቲያኒቱ ዘርፈ ብዙ ፈተናዎች ጋር አገናኝቶ ያብራራል:: ርእሱን ማዕከል ያደረገ ከፊል የጸሐፊው እውነተኛ የህይወት ምስክርነትም በጽሑፉ መግቢያ ላይ ተካቷል:: መልዕክቱን በእርጋታ ያንብቡት፡፡ ሀገርን ከእውነተኛ መሳይ አጥፊ ቡድን ለመታደግም የድርሻዎትን ይወጡ::

ወቅቱ በሀገራችን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ታህሳስ 2000 /ም ነበር፡፡ ጊዜው አመሻሹ ላይ 12:30 ይሆናል፡፡ ራዚል ካፊቴርያ (መኻል ፒያሳ) "ለአንድ ጉዳይ እፈልጋለሁ እባክህ" ተብዬ ነበር ከአንድ የቀድሞ ወዳጄ የጠበቀ ተማጽኖ ቀርቦልኝ ወደ ስፍራው ያቀናሁት:: በስፍራው ላይ ተገኝቼ ወንድማዊ ሰላምታ እንደተለዋወጥንም "እንዲህ እንኳን ተፈላልገን አናውቅም፡፡ ወደ 6 ወይም 7 ጊዜ ነው የደወልክልኝ በደህና ነው? የፈለግከኝ ለምንድር ነበር?" የሚለው የመጀመሪያ ጥያቄ ነበር:: ለጥያቄዬ መልስ ሳላገኝ አስተናጋጅዋ ትደርስና ምን ልታዘዛችሁ?” በማለት ከፊታችን ትቆማለች:: አስታውሳለሁ ወቅቱ የጾም ወቅት ነበር ታዲያ ይህ ወዳጄ "አይ! እኔ .." በማለት የጀምርኩትን ንግግሬን ያቋርጥና "ለእሱ ወተትና ለስላሳ ኬክ ለእኔ ደግሞ ቀጭን ሻይ አምጪልኝ" ይላል:: ደግሜ "አይ እኔ ምንም ነገር አልወስድም ይልቁንስ በጊዜ የፈለግከኝን ጉዳይ ንገረኝና ወደ ስራዬ ልሂድ እለዋለሁ" አስተናጋጅዋ እንደቆመች፣ እሱም አበክሮ እኔ የማዝልህን ካልጠጣህና ካልበላህ ብሎ የሙጥኝ ብሏል:: አማራጭ አልነበረኝም ፊቴን ወደ አስተናጋጅዋ በማዞር "የእኔ እህት እኔ ምንም ነገር አልወስድም ለሱ ግን ትእዛዙን አምጪለት" በሚለው ተስማምተን ስናበቃ አሁንም እንዲህማ አይሆንም ጋባዡኮ እኔ ነኝ” በማለት ነገሩን ሲያስረዝም "ስትስማሙ ጥሩኝ በማለት" አስተናጋጅዋ ሄደች::

"የጠራኸኝ ለምን ጉዳይ ነበር?"::አልኩት። አሱም  "አዎ! ነገሩ እንኳን የተወሳሰበ ነው" በማለት ይጀምርና እያለቃቀሰ ከአስር አመታት በፊት የነበረችውን የሴት ጓደኛውን ታሪክ አንስቶ ብዙ የግል ጉዳዮቹን ካወራ በኋላ በአሁን ሰአት የሚከፍለው የቤት ኪራይ ገንዘብ፣ የሚበላው ምግብ ጭምር እንደቸገረው ይገልጽልኛል:: አክሎም “አንተን ለማግኘት ከኮልፌ ፒያሳ ድረስ የመጣሁት እንኳን በእግሬ እያቆራረጥኩ ነው::” ይለኛል፡፡ እኔ ደግሞ በበኩሌ ከእኔ የሚፈልገውን በአጭሩ ይገልጽልኝ ዘንድ "ታዲያ አሁን ከእኔ የምትፈልገው ምንድነው? ምን እንድረዳህ ትፈልጋለህ?" ስል ጠየኩት::
ቋንቋው ስለገባኝ ነገሩን ራሴ ላሳጥረው በማለት "ምን ያህል ነው የሚያስፈልግህ?" አልኩት:: “ወዳጄ” ሆዬ በጉዳዩ ሳይሆን በመልእክተኝነት ነበር የጠራኝ፡፡ በድጋሜ ስልኩ ይጮኸል (ቀደም ብሎም ሁለት ጊዜ ጠርቶ የካፊቴሪያው ጫጫታ አላሰማ ብሎኛል በማለት ወደ ውጭ ወጥቶ ሴኮንዶችን አነጋግሮ ተመልሶአል እኔም የጠራኸኝ አንተ ነህ” በማለት ስልኩን እንዲዘጋ ብጠይቀው የመለሰልኝ መልስ ይረዱኝ ዘንድ የደወለኩላቸውን ሰዎች እየጠበኩአቸው ስለሆነ ነው ይቅርታ” ሲል ምላሽ ሰጠኝ:: እዚህ ላይ አንድ ነጥብ ማብራራት እፈልጋለሁ ይኸውም ወተትና ኬክ እንድበላና እንድጠጣ ግድ ያለኝ በጾም ወቅት ገደፈ ብሎ በመረጃ በማስደገፍ እኔን በአደባባይ ለማሳጣት ነበር::

በዚህ ሰዓት ልቤም እአምሮዬም ብቻ ሁለመናዬ ወትሮ ከማውቀው በላቀ ነቃ ብሏል:: ስሙን ጠርቼም "ትሰማኛለህ ለእኔም ቤቱ ስላልተመቸኝ ቦታ እንቀይር ብዬ ብደግ አልኩ" "እሺ እዚህ አጠገቡ ወዳለው ካፌ እንሂድ" በማለት ሻንጣዬን ከእጄ ነጥቆ ቀድሞኝ ወጣ:: ወደ ቤቱ እንደገባንም ገና ሳንቀመጥ "ይህማ የባሰበት ነው" በማለት ቀድሞኝ በመውጣት ወደ ራዚል መለሰኝ:: ወደ ወጋችን ተመልሰን ሳንገባም ለአራተኛ ጊዜ ስልኩ ጠራ:: እርሱም ገና አንድ ጊዜ እንደጠራ ቃል ካፉ ሳይወጣ ጥርቅም አድርጎ ዘጋው፤ (ኮድ መሆኑ ነው) አንድ ደቂቃ በማይሞላ ልዩነት ውስጥ አራት የሲቪል ልብስ የለበሱ ግለሰቦች (የመንግስት የደህንነት አባላት መሆናቸው ነው) ወደተቀመጥኩበት ጠረጴዛ ድረስ በመምጣት በቁጥጥር ስር እንደዋልኩና ምንም ነገር ለማድረግ ሙከራም ማድረግ እንደሌለብኝ፣ ተነስ ስባል ብቻ ተነስቼ ከካፍቴራው በር አጠገብ መጥታ በምትቆመው መኪና መግባት እንዳለብኝ በትእዛዝ መልክ ነገሩኝ:: ትዕዛዙ ከዚህ ትእዛዝ ያለፍኩ እንደሆነ በራሴ ላይ እንደፈረድኩ የሚያሳስብ ቃል ሁሉ ታክሎበታል::

በዚህ ተስማምቼ መኪናዋ እስክትመጣ ድረስ ለጥቂት ደቂቃዎች በአግራሞት ዓይኖቼን እንደ ዓይን ብሌን በጠራው መስተዋት አሻግሬ ወደ ውጭ ሳማትር ዓይኔም ቢሆን አልቀናውም:: በር አጠገብ ኩልኩል ብለው የቆሙት አራቱ ባያብል ሙላቱ የሚገኝበት በወቅቱ የማህበሩ ሰብሳቢና ዋና ጸሐፊ የነበሩትን ሳምሶንና ግርማ መታፈሪያን አራተኛውን ስሙን ለጊዜው ማስታወስ አልቻልኩም የማህበሩ (የማህበረ ቅዱሳን) ከፍተኛ የስራ አመራር አባል ዓይን ዓይኔን ያዩኛል:: እናማ መኪናዋም መጣች “ወዳጄም” ለበላተኛ አውሬ አስረክቦኝ ቀድሞኝ በመውጣት ከማህበሩ አባላት ጋር ቆሞ ያየኝ ጀመር:: በግራም በቀኝም ከፊትም ከኋላም ተከብቤ ከካፍቴሪያው እንደወጣሁም፣ ደህንነቶቹ የያዙት ሰው በትክክል የሚፈለገው ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል የሚባለው ሰው ለመሆኑ ሲጠይቁ ከሁሉም ቀድሞ ፊት የቆመው ባያብል ሙላቱ ራሱን ነቅነቅ አድርጎ አረጋገጠላቸው "ግባ ምን ትጠብቃለህ" ተብዬ ወደ መኪናዋ አስገብተው ፒያሳ ወደሚገኘው 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ የነፍስ ግድያ ምርመራ ክፍል አስረክበውኝ ተለያየን፡፡

ከዚህ ቀደም "ማህበረ ቅዱሳን ወይስ ማህበረ ሰይጣን?" የሚለውን ክፍል አንድ መጽሐፌን እንዳሳተምኩ 24 ሰዓት በማይሞላ ጊዜ ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውዬ (በማህበረ ቅዱሳን ከሳሽነት) በተለምዶ ገዳም ሰፈር በመባል በሚታወቀው ፖሊስ ጣቢያ ለሦስት ቀናት ከርሜያለሁ:: ቆይቼም አደገኛ ቦዘኔ ተብዬ ከሰሜን ሆቴል ማዶ ወደሚገኘው አንድ ማጎሪያ ጣቢያ ወርጃለሁ:: በዚህ ሁሉ ጎብኝዎቼ በባያብል ሙላቱ የሚመራ የማህበሩ የጀርባ አጥንት የሆኑ አንዳንድ የመንግስት ባለስልጣናት ነበሩ:: ልብ ይበሉ! ጉብኝቱ ራርተውልኝ ስንቅ ለማቀበል ሳይሆን ከእኔ አልፈው የጣቢያዎቹን አዛዦች ለማስፈራራት ጭምር ነበር::

ይህ ሰው (ባያብል ሙላቱ) እንዲህ ያለ የሽፍታ ስራ በመስራት እጅግ የታወቀ ነው:: በጠቅላይ ቤተ-ክህነት አከባቢም ቅጽል ስሙ "የቀን መጋኛ" በመባል ይታወቃል:: “የሌሊቱስ ማን ነው?” ያሉ እንደሆነ የጠቅላይ ቤተ-ክህነት የሌሊት ዘቦች ነገሩን ቢተርኩት በእነርሱ ያምራል:: ውድ አንባቢ! የፈቀዱልኝ እንደሆነ የሰማሁትንና ሁሉ የሚያውቀውን ታሪክ በአጭር እንደሚከተለው ልተርክልዎት::

"ስሙ አይጠራም!" ይላሉ ጨዋታውን ሲያደምቁት:: አንዳንድ ጊዜ ጥቁር ካባ ለብሶ ዘውድ ደፍቶ ከታች ወደ ላይ ከላይ ወደ ታችም ይመላለሳል:: ደግሞም ወቅት አለው ይላሉ ጦር ይዞ፣ ህጻን ልጅ ታቅፎ የሚንቀሳቀስበት:: አንድ ጊዜ ይህን ያጫውተኝ ለነበረ ወዳጄ "ስፍራው ቤተ-ክህነት አይደል መልአክ ቢሆንስ" ስለው "ሲጋራ ያጨሳል አሉ" ብሎ እርፍ አለ:: በተለይ በጠቅላይ ቤተ-ክህነት ልዩ ዝግጅት ሲኖርና በታላላቅ ክብረ በዓላትማ ብርሌ አንቆ (“ጠጅ” እየጠጣ መሆኑ ነው) እሳት ሲሞቅ ነው የምናየው
በማለት የሰሚን የልብ ትርታ ይጨምራሉ:: ልብ ይበሉ: ካርታም ይጫወታል!

አንዳንድ ጊዜም በቁጥርም በርከት ብለው ከታች አከባቢ (አዲሱ የጠቅላይ ቤተ-ክህነት ህንጻ በቆመበት ማለት ነው) እሱን የሚመስሉ በቁመታቸው አጠር ያሉና መጠነኛ የሰውነት ቅርጽ ልዩነት የሚስተዋልባቸውን በግራ በቀኙ አቅፎ የሰው አይሉት የጅብ ዓይነት ሳቅ እየሳቁ ወደ ሊቃነ ጳጳሳቱ መኖሪያ ቤት ሲያመራ እናየዋለንም ይላሉ:: ወደ በር አከባቢ የሚመጣበት ወቅትም እንዳለ ይናገራሉ::
በነገራችን ላይ እሳቱ የሚነድበት ስፍራ ላይ ዓመድ ያገኙ እንደሆነ በተደጋጋሚ በቀን ለማረጋገጥ ቢሞክሩም ምንም አዲስ ነገር እንደማያገኙ ይናገራሉ:: ታዲያ በዚህ የማይያዝ የማይጨበጥ ፍጥረት ግራ የተጋቡ የጠቅላይ ቤተ-ክህነት ዘቦች እናቱ እንደጠፋችበት ቡችላ ከቤት ወደ ቢሮ ከቢሮ ወደ ቢሮ የሚተላለፈውን ሊቀ ጳጳስና መነኩሴ ሲሸኝና ሲያመላልስ ወዲያ ወዲህ ሲል ጸሐይ የምትጠልቅበት ሰው ነው ይሉታል፡፡ባህሪውን በሚገባ የሚያውቁት እነዚህ ሰዎች ፈልገው ከጠቅላይ ቤተ-ክህነት ቅጽር ግቢ የማያጡት ባያብል ሙላቱን "የቀን መጋኛ" በማለት ሰይመውታል::

ከጥቂት ጊዜያት በፊት አቢይ አፈወርቅ በተባሉ አንድ ጸሐፊ "የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባቶች በዊክሊክስ ፋይሎች" ሲሉ ከአንዳንድ የኢንግሊዝኛ ሰነዶች ያገኙትን መረጃ ወደ አማርኛ በመመለስ ለንባብ ባበቁት ጽሑፋቸው ውስጥ ባያብል ሙላቱ ተብሎ ስለሚታወቀው ማህበሩን ለበርካታ ዓመታት በመምራት ስለሚታወቀው "የማህበረ ቅዱሳን" ከፍተኛ የስራ አመራር አባል ምስጢራዊ የስራ ድርሻ እግረ መንገዳቸውን እንደሚከተለው አጋልጠዋል::

"እንዲያውም ከሁለቱ ፓትርያርኮችና ቅዱስ ሲኖዶስ ጋር የጠበቀ ግኑኝነት ያለው ባይብል ሙላቱ የተባለው ታዋቂ ባንከኛ ከኤምባሲው የፖለቲካ ኦፊሰር ጋር ፌብሩዋሪ 7 ቀን 2007  ተገናኝቶ በሁለቱም ቤተክርስቲያናት መሀል ኦፊሽያል ያልሆነ ግኑኝነት ሲያደርግ መቆየቱን መስክሯል፡፡አክሎም "ከኤምባሲው ጋር ግንኙነት ያለው ባያብል ሙላቱ በሁለቱም ወገኖች መኸል ኦፊሽያል ያልሆነና በገለልተኛ ሰዎች መልእክት አስተላላፊነት የሚካሄድ ቋሚ ግኑኝነት እንደነበረው ነግሮናል::" (ገጽ 2)
1. ይህ ሰው ለኤምባሲው ከሁለቱ ፓትሪያሪኮች ጋር የጠበቀ ግኑኝነት አለኝ ሲል መናገሩ ከቅጥፈትም በላይ ወንጀል ነው:: ከአስርት ዓመታት በላይ እንደ ኪሩቤል ሰይፍ እየተገለባበጠ ከስልጣን ካብ ሳይወጣ በበላይነት የሚመራው ማህበር በውጭ ከሚገኘው ሲኖዶስ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት እንደሌለው እየታወቀ እንዲያውም በአንጻሩ "መናፍቃን" ናቸው እያለ በሬ ወለደ ወሬውን በሚነዛባቸው ጋዜጦቹና መጽሔቶቹ እየዘመተባቸው የጠበቀ ግኑኝነት አለኝ ሲል የአሜሪካ ኤምባሲን ማደናገሩ የማይነጋ መስሏት እንደሚባለው ነው፡፡
ይህን በተመከተ በውጭው የሚገኙት የሃይማኖት መሪዎች መልስ ቢሰጡበት የበለጠ ግልጽ ይሆናል:: በተረፈ ግን ባያብል ሙላቱ ማለት ከወንጀለኛም በላይ ሀገር ሻጭ ባንዳ መሆኑን ሁሉ ያውቀው ዘንድ ይገባል:: በሀገር ድህንነት ጉዳይ የሚመለከታቻቸው አካላትም ይህ በቀላሉ የሚታለፍ አጀንዳ ባለመሆኑ ነገሩን ትኩረት ሰጥተው እርምጃ ይወስዱበት ዘንድ በዚህ አጋጣሚ እጠይቃለሁ::
2. ይህ ሰው ማንን ወክሎ ማንስ ቢልከው ነው የቤተክርስቲያንን የውስጥ ጉዳይና መረጃዎቿን ለ3ኛ አካል የሚያስተላልፈው? የሚለው ጥያቄ በቀላሉ የሚታለፍ አይሆንም:: ማህበሩን ወክሎ እንዳይባል ከሰ///መ ስር የሆነው ማህበር አሁንም መምሪያው ሳያውቀው ከ3ኛ አካል የመገናኘት ስልጣን የለውም፡፡ እንዲህ ዓይነት የዱላ ቅብብሎሽ እንዳለም ቤተ-ክርስቲያን የምታውቀው ነገር አለመኖሩ ጉዳዩ የበለጠ ትኩረት እንደሚሻ የሚያመላክት ነው፡፡ ተቀጥሮ መስራት አይችልም ወይ ለሚለው ምስጢሩ በአደባባይ ተገለጠ እንጂ ሌባም እስኪያዝ ድረስ ንጹህ ነው፡፡

3ኛ. “ታዋቂ ባንከኛ” የምትለዋን የ Martin Lawrence "Blue Streak" የተሰኘውን የአሜሪካ ሙቪን አስታውሶኛል:: ፊልሙን ከዚህ ቀደም ላያችሁት ምን እያልኩ እንደሆነ ግልጽ ነው:: እዚህ ፊልም ላይ ማርቲን ፍቅረኛውን የተዋወቃት የባንክ ባለ ሞያ ሆኖ ሳለ ነበር፡፡ ውሎ አድሮ የማይገለጥ የለምና በአንደበቱም እንዳረጋገጠላት ለካ ታዋቂ ካዝና ቦርቧሪ/ዘራፊ ሆኖ ኖሯል፡፡

አቢይ አፈወርቅ አሁንም በመቀጠል እንዲህ ይተረጉማሉ፡፡
 "አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴን ጨምሮ ታዋቂ ሰዎችንና የቤተ-ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ያካተተ 20 ሰዎች ያሉበት ቡድን ለማደራደር ያደረገው ሙከራ መክሸፉን ያስታወሰው ሪፖርቱ፣ ግዝቱን በተመለከተም ውስጥ አዋቂ የሆነውና ከኤምባሲው ጋር ግንኙነት ያለው ባያብል ሙላቱ ያቀረበውን ትችት አጣቅሷል::"[1] ይልና ትችቱን በዚህ መልክ ያስቀምጠዋል "የሀይማኖትን ማእረግ መግፈፍ ማለት ልክ አንድ ሰው ከፖለቲካ ስልጣኑ እንደማውረድ ቀላል አይደለም:: ይህ ከአሁን በፊት ተወስዶ የማያውቅ ግዙፍ ርምጃ ነው:: ምክንያቱም ሹመቱ የእድሜ ልክ ነውና ብሏል::
ክህነትን ከፖለቲካ ጋር በማነጻጻር ሰው በፖሊቲካ አለም ቢያጠፋ ተመልሶ ወደ ስልጣን መምጣት/ወውጣት እንደሚችልና እንደሚቻል ሲናገር፣ የሃይማኖት ነገር ግን የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም እንደማለት ነው በማለት ይገልጸዋል:: ይህ ደግሞ የቤተክርስቲያኒቱ ትምህርት ነው ሲል በሪፖርቱ ነጮችን ሲያደናግር እናገኘዋለን:: እውነት ነው ክህነት ለዘለአለም ነው:: ግንብ አይደለም የሚፈርሰው! እንደ መጽሐፍ ቅዱስና እንደ ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን ስርዓተ ትምህርት አንድ ካህን ከክህነት አገልግሎት ሊያጎድለው የሚችለውን ስራ ፈጽሞ የተገኘ እንደሆነ በመሪዎች/አባቶች በሚሰጠው ቀኖና ለተወሰነ ጊዜ ከአገልግሎት ታግዶ ይቆያል:: የተሰጠውን የጾምና ጸሎት ጊዜ ገደብ ሲያገባድድም ወደ ቀድሞ ማዕረጉ ተመልሶ/በመመለስ አገልግሎቱን መስጠት ይቀጥላል:: ማቴ. 18:18 ላይ ቢመለከቱ ማሰር ብቻ ሳይሆን የታሰረም መፍታት እንዳለ ነው የሚያስተምረው፡፡ የዚህ ሰው ትንታኔ ግን “የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መጽሐፍ አጠበች” ነው የሚያሰኘው::

ባያብል የእርቅ ሙከራውን በተመለከተ ደግሞ እንዲህ ይላል
 "የኢ/ኦ/ቤ/ን በ2 ሺህ ዓመታት ታሪኳ አይታው የማታውቀው አጣብቂኝ ውስጥ ነው የገባችው፡፡ ይህንን በሁለቱ ወገኖች መሀል የተፈጠረውን ግጭት ለመፍታት ምንም እንኳን በርካታ ታዋቂ ሰዎች ቢጥሩም ሁኔታው ከመስከኑ በፊት እየባሰበት መሄዱ አይቀርም አለ::" ይላል በገጽ 3 ላይ፡፡

ኤምባሲው አንዴ ተታሏልና “ታድያ አንተ ምን ትላለህ?” በማለት ውስጠ አዋቂ ነኝ ባይ ኪስ አውላቂውን ባያብል ሙላቱን መጠያየቃቸው አሁንም ባያስወቅሳቸውም የሰጠው መልስ ግን መመርመሩ ግድ ነው:: እንዲህ ላለ ጽንስን የሚያስወርድ/የሚያስጨነግፍ የማያምን ምላስ መጽሐፍ ቅዱስ ሆኖ እስኪታይ ድረስ ምላስህ ከትናጋህ ጋር ይጣበቅ ነው የሚለው:: ለበለጠ መረጃ የሉቃስ ወንጌል 1:20 ይመልከቱ::

ማሳሰቢያ
ኤምባሲው በየጊዜው ለበላዮቹ በሚልካቸው ሰነዶች ተሳስቶ ስለሚያስት አሳች ባያብል ሙላቱ ከተባለ "የማህበረ ቅዱሳን" ከፍተኛ የስራ አመራር የሆነው ግለሰብ የነበረውን ድብቅ/ምስጢራዊ ግንኙነት በተመለከተ ጻፍኩ እንጂ ስለ ተጠቀሰው የመረጃ መርበብ/ሚዲያ በቤተ-ክርስቲያን ላይ የተጻፈውን ዘገባ ተቀባይነት አለው - የለውም እያልኩ እንዳልሆነ አንባቢ ይገነዘብልኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ፡፡
በዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል
yetdgnayalehe@gmail.com
United States of America



[1] ሰነዱ በተደጋጋሚ “ከኤምባሲያችን ጋር ግንኙነት ያለው ባያብል ሙላቱ” ሲል ምን ማለት እንደሆነና ምን ዓይነት የስራ ድርሻ እንደሚያመላክት ልብ ይበሉ:: ያልሰማ ይስማ የሰማ ያሰማ!__

70 comments:

  1. Negeru Asgera Asdenak-new (O ma Gad ) gin ewnet new ? Or kentu were new ? endit yih lihon chale ?Mahibere Kidusan C I A new Malet endet yichalal ? Alaminim

    ReplyDelete
    Replies
    1. wendim emen. mk yemafiya dereget mehonu ewnet new.

      Delete
  2. badoo banda nehi

    ReplyDelete
    Replies
    1. tera lante hagerem haymanotem mk new aydel? tebab.

      Delete
  3. ento fento!!! Don't waste your time!!

    ReplyDelete
    Replies
    1. They don't have any thing to do!!

      Delete
  4. Where is the WIKI LEAKs source?

    ReplyDelete
    Replies
    1. Agree!! Can you post the wikileaks source, they we will trust you.

      Delete
    2. http://dazzlepod.com/cable/07ADDISABABA451/

      Delete
  5. You writer, stupid. you are trying to link MK with politics. You are Devil!

    ReplyDelete
    Replies
    1. mk is already linked no body try to link it. by their very nature they are poleticians.

      Delete
    2. lol... Aye -'mulugeta'! I think if Bayable read this article, he will not realize it is written about him. We know him. He just working in Bank and devoted to his church... The only thing he could be different from us is he loves his church much more than us and working day and night... period.

      You just try to defame individuals... by the way, pls post the WIKI LEAKs source? lol

      Delete
    3. ለአቶ ወፍ ዘራሽ በMay 4, 2012 08:20 AM ለጻፈወከው
      ለጤናህ እንደምን አለህ?
      ለመሆኑ ባያብልን ታውቀዋለህ?
      አዎን እንዳልከው የባንክ ሠራተኛ ነው። ግን ታዲያ ያ ንጹህ ሰው ያደርገዋል ብለህ ታስባል? ተው እንዲህ በማለትህ የቀድሞ የልብ ወዳጁን ዳንኤል ክስረትን ታሳዝናለህ። ቅለስልስና መሰሪ መሆኑንና የተንኮል ጉዳዮች "ሚኒስቴር" ተደርጎ በዲያቢሎስ መንግሰት የተሾመ እስኪመስል ድረስ እንደ ሙጃሌ በውስጥ ሰርስሮ ገብቶ የሚበላ ሰው ነው። እንዲህ ያለውን ሰው ጠንካራ "ክርስቲያን" ብለህ ስለጠራኸው እጅጉን አዝኛለሁ።
      ይህ ካልበቃህ ዘርዘር አድርጌ የአንዳንድ ወዳጆችህን ምስክርነት የምትጠይቅባቸውን ጉዳዮች አንስቼ እነግርሃለሁ.

      Delete
    4. ሰላም ሌላኛዉ ወፍ ዘራሽ

      መቼም ባያብልን ለሚያወቀዉ ሰዉ እናንተ ብትጠሉት አይደንቅም
      በላይ ዘለቀ እኮ ለጣሊያኖችና ለባንዳዎች ሽፍታ ነበር ለእኛ ግን አርበኛችን ነዉ፥
      ዛሬ ባያብልን እናንተ 'መጋኛ' ብትሉት የማይገርመዉ ለዚህ ነዉ። በቤተክርስቲያን ዉስጥ እያደረጋችሁ ላለዉ ጥፋት መረጃዎችን እያቀረበ ክፉ ስራችሁ አደባባይ እንዲወጣ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር ሆኖ ስላስቸገራችሁ [ “እንደ ሙጃሌ በውስጥ ሰርስሮ ገብቶ የሚበላ ሰው ነው።” እንዳልከዉ ማለት ነዉ።] አምርራችሁ ብትጠሉት አይፈረድባችሁም።
      ሌላዉ ደግሞ የዳኒን ስም በማንቋሸሽ መጥራትህ ያንተን ማንነት ከመግለጹ ዉጭ በእርሱ ላይ ምንም ለዉጥ አያመጣም። ሁሉም አንተና አንተን መሰል ወገኖች እንደምትሉን ሳይሆን በመቅረዝ ላይ ያሉ መብራቶች ናቸዉ። ታሪክ ሰርተዉ እያለፉ ነዉ። ዛሬ ላይ ብቻ ሳይሆን ለወደፊትም ቤተክርስቲያንን መናፍቃን ለመጠበቅ እያደረጉ ያለዉ ተጋድሎ በግብጽ ቤተክርስቲያን እነ ሀቢብ ጊዮርጊስ እንዳደረጉት የእነዚህም ስም ሲዘከር ይኖራል። ከምንም በላይ ደግሞ አምላካቸዉ ዋጋቸዉን ይከፍላቸዋል ይብላኝ ለናንተ ጊዜያችሁን በዋዛ ፈዛዛ ለምታጠፉት...

      Delete
  6. የመንግስት ያልህ!

    ReplyDelete
  7. Dad article, idea, wrong direction, misinformation you have.... we now you who you are. You are among the enemies of EOTC which mislead church members and believers of God. Please return to your mind and heart think about your future, don't lie, don't harm human being, don't west time with unnecessary.............

    ReplyDelete
    Replies
    1. ጅል ማቅ ላንተ ቤተክርስቲያን ማህበርህ ነው። አዕምሮህን ሳት ብሎህ እንኳን ለመጠቀም ሞክር. ማህበርህን ሰዎች በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት ጠሉ ብለህ ሰውን የቤተክርስቲያን ጠላት አትበል. አስብ ራቅ አድርገህ አስብ በተክረስቲያንና ማህበርህን ለይ። ያ ላንተ ትልቅ ማስተዋል ይሰጥሃል እባክህ ተጨፍነህ አትይ

      Delete
    2. ምሕረተ አብMay 7, 2012 at 11:04 AM

      አንተስ ምን እየሰራህ ነው ያለኸው? ሰዎች አሉ ብለህ አይደለንዴ በቤተ ክርስትያናችን አገልጋዩ ማኅበርና በተከበሩ ሰዎች ላይ እየፈረደረክ ያለኸው? አንተ ስለተቃወምክ “አስተዋይ” ሌላውን ስለተቃወመ ደግሞ “ጭፍን” ማለት ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው?መቃወም ብልህነት ነው’ንዴ? ወንጌሉ ግን፡- “በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? (ማቴ 7፡3)” ነው የሚለው፡፡
      እግዚአብሔር አምላክ ልቦናንና ማስተዋሉን ይስጥህ፤ ቤተ ክርስትያናችንና አገልጋዮቿንም ይጠብቅልን፡፡

      Delete
  8. http://eotcmk.org/site/index.php?option=com_content&view=article&id=974%3A2012-05-02-15-04-22&catid=19%3A-&Itemid=20

    ReplyDelete
  9. ጉድ በል ጎንደር!!!!! እነዚህ ሰዎች ሚስጢር ሆኑብን እኮ! እንዲህ ያለ የሽፍታ ባህሪ ምን የሚሉት ነው? አይ ማኅበረ ቅዱሳን አዘንኩባችሁ።

    ReplyDelete
  10. የጉድ ቀን አይመሽም ዐሉ ይህ አመት ለማቅ በትክክል የጉድ ቀን ነው።

    ReplyDelete
    Replies
    1. የጉድ ቀን አይመሽም:: memsetus meshetual meche endeminega new yaltawokew! Yetegnah nika bileh awaj niger antem ketegnahibet tenes ketefahibet temeles

      Delete
  11. hellow mk alhe? endet yale mawenabede new? hasabachu mindin new? hulum bota end wet bet yemetgebut lemindin new? almachu beweche endemitayewe new? weyes asasetachhunal? beewnet gera tegabternal. kezhe befit selenante yemenesamw kenante becha selehone keleb enamenahu nebere ahune gen negeru lela aketeaca endalew eyayen new. becha asnalhu.

    ReplyDelete
    Replies
    1. Yemogn zefen hulgize abebaye ale yagere sew! America kuch bilo sile Mk and Ethiopia mekebater ayimechim beiyew tsehafiwuin mulugeta wolde...n

      Delete
  12. jiloch!!! atigagalu!!.long life for Mk.

    ReplyDelete
  13. whereis my comment???.jiloch atigagalu!!

    ReplyDelete
  14. Where is the WIKI LEAKs source? Ento fento!!! Don't waste your time!!!

    ReplyDelete
    Replies
    1. http://dazzlepod.com/cable/07ADDISABABA451/

      Delete
  15. wueshetam neh tsafe tebleh now yetsefekew

    ReplyDelete
    Replies
    1. ante nehe safe yalkew? gil zem belhe bemot menefese atnager. lenegeru mahebere kidusanene Yemimerawe Yemut menfese aydel

      Delete
  16. Please paste the link of Wikileak which should be shared for every body

    ReplyDelete
  17. ማቅ ድሮውንም ሌላ አጀንዳ የለውም፡፡ ሀሳቡ እንቅስቃሴው ህልሙ ሁሉ 4 ኪሎ ቤተመንገስት ነው፡፡ ሥልጣን እንደ ጠላ አሻሮ የትም የሚገኝ እየመሰለው ይደክማል እንጂ መቼም አያገኘው፡፡ እርሱ የእውነት ጠላት ነው፡፡ ፈቅራቸው ከሀሰት ጋር ነው፡፡ የማቅ ትክክለና አባትም ዲያቢሎስ ነው፡፡ የዲያቢሎስ ልጆች በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሀይልና ስልጣን ይወድቃሉ፡፡

    ReplyDelete
    Replies
    1. ወይ ማቆች ጉድ ፈላባችሁ ስውር ሴራችሁ ተጋለጠ እግዚአብሄር አዋቂ ነው ገና ጉድ እናያለን ህዝቡን ባልሆነ ጐዳና እየመራችሁ አሳሳታችሁት በጣም ትገርማላችሀ ለነገሩ የማያጠግብ እንጀራ ከምጣድ ያስታውቃ አሉ ነጭ በመልበስና ነጠላ በማደግደግ ሀገርን መካድ?

      Delete
    2. አውደ ምህረቶች ሆይ በመጀመሪያ የምትሰሩትን ታውቃላችሁ የምትሰሩት ያጣችሁ ትመስላላችሁ በእርግጥም አጥታችኋል!! ይህን ሁሉ የውንጀላ ቃላት በምታስቡበት ብዙ መስራት ትችሉ ነበረ፡፡ ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያን በጣም ትልቅ ችግር አለብን ከመስራት ይልቅ የሌላን ሰው ስራ መኮነን ምንም እንኳን የሰውን ስህተት መኮነን በክርስትና ህይወት ውስት ባይፈቀድም ስህተት ያልሆነን ነገር ከመኮነን ስህተት የሆነን መኮነን ሳይሻል አይቀርም፡፡ እናንተ ግን ስራችሁ ሁሉ አሉቧልታ ከንቱ ወሬ የሞተ ወሬ ብቻ ስለዚህ ሐዋሪያው ቅ/ጳውሎስ ሁሉ ተፈቅዷል ሁሉ ግን አይጠቅምም እንዳለ የማይጠቅመንን ሳይሆን የሚቅመንን ብንሰራ የተሸለ ነው፡፡ ስለዚህ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ የምትቀስሩት ጣታችሁ ዞሮ እናንተን እንጂ ማኅበሩን አንዳች ነገር አያደርገውም ሊያደርገውም አይችልም የተመሰረተው በሰወች ፈቃድ ሳይሆን በእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና፡፡

      Delete
  18. ወይ ማቆች ጉድ ፈላባችሁ ስውር ሴራችሁ ተጋለጠ እግዚአብሄር አዋቂ ነው ገና ጉድ እናያለን ህዝቡን ባልሆነ ጐዳና እየመራችሁ አሳሳታችሁት በጣም ትገርማላችሀ ለነገሩ የማያጠግብ እንጀራ ከምጣድ ያስታውቃ አሉ ነጭ በመልበስና ነጠላ በማደግደግ ሀገርን መካድ?

    ReplyDelete
    Replies
    1. Belew! degemo yihe yeegzer meleektegna mehonu new? mehon biakit metechet yikel aydel negeru! I think Bayabil is brave!! If CIA trust him, then he is a brilliant. don't you agree? coz you or none other than has been receiving the trust of CIA.

      Delete
    2. he might be. but the point is if he is working with cia he has hidden agenda.brilliancy nothing to do Christianity. we are not dying to get a trust of CIA like you or bayable. for Christians the best thing is being trusted by lord Jesus Christ. don't u agree? while you mks are running to get the trust of CIA we run to be trusted by our lord Jesus. i only have one question 4 u. when you r running to get the trust of CIA pls leave the church and stay their.

      Delete
    3. I am not running for the trust of CIA or I am not supporting anybody including mulugeta, Bayabil. There is no Christianity without with Lord Jesus Christ. I have never read from the life history and teachings of the fathers that defaming someone or just speaking for one association is a way for the kingdom of heaven. This season is very special for true Christians, the preach resurrection, they don't have spare time to speak about an individual. Has Baybil been not a member of Mk, he would not have been the focus of gash mulugeta. If you speak about Christianity and technology that is fantastic and we will hear you with full heart. If talk about economy and social transformation we can discuss and share ideas for the betterment of our country. If you start discussing people then you are little minds and then we will start to joke on your ideas because we are not interested in the job or daily activities of individuals. I don't care what Bayabil and what mulugeta are about. I care about the Holy Church and I care about the souls of the innocents. You said you are not dying to get a trust of CIA, but you exerted a greatest effort to get a VISA to leave for america, babylon. You show me in deeds that you are daring to die for the Holy Church or your Christianity. Hate and love cannot stay together even for a second. If you love Christ then you would have imitated Him, He never judge anyone, though He being God and Lord eternal.

      Delete
  19. enkuwan muse lidenget yekerena egnam andenegetem mekeneyatum egziyabeher enanete letasedenegetun kasebachuhet belay hayel endalew menem banak eyehen enakalen .. ahun bendeziyanet sewoch ena beteleyayu negeroch betekeresetiyan atedenegetem .. mekeneyatum beka betekeresetiyan kenatuwa gar ande gize beza begologoleta dengetaleche getawan fetariwan sisekelubat erekanun aderegew .. ahun endezi ayenet neger betekeresetiyan setesemi saki menem atalekeshi kefelegu hulum alekesew yemelesu .. balefewem muse selela ena bezawem ye-egziyabeher hayel men yahel endehone temaru belo wede kenean bilekachew enesu feretama selayoch ena yeyazuten lerasachew yemayetekem yezi alem mesariya hayel yeteshekemuten shegut..tank.. jete..dimofeter.. bazuka ayetew ere yekereben eyalu bemuse ena be-egziyabeher lay aguremeremu .. tadeya ahun bedegami man lideneget erasachu dengeteu enji.. enkuwan muse be-cia teselelen sibal enem teselehal bebal yasekegnal .. betekeresetiyan beresh lay ahun endezi ayenet neger sisera bewenet sakina alagetesh nuri...metsahfe-mesale-meraf-1 muluwen gabiziyachew... yebekash betekeresetiyan hoy atalekeshi manem lanchi yekome yelem hulum kene chemer besemesh yemitekem atalay becha new lay .. menew atazenem endatelugne mazen kechaleku gologoleta heje semay ena mederen lefetere geta erekanun sisekelut adergew lesekelut fetriye kenatu kedengel maryam gar hogne azenalehu alekesalehu.. degemo alemen fereche yesuwan yehen yemayereba hayel ayeche fereche lezi neger lalekes...? lezen...? eee weyes lebadema ena lezalenebesa ena lesheraro yemihon mesareya endetesetegne ayedel kewendeme gar endegedadelbet..!lemen kesuwa gar mehon ande gone amaregne yegetan hayel teteratere getam bemesareya.. beshegut.. betank..bejet yetekemal ena esu sitekem abere etekemalehu beye endezi ayedel yemenasebew..ere lerase ferechalehu yemigerem fetari new endet new yemiwedegne.. bewenet yetedebek dokementen esun kesekelut gar anadaned dokementochen asyetogne fetariye ene alakem neger gen esum getaye bezi yetekemal tebelo enenem asasetew esun ametsegna aderege wesejewalehu yehen gen geta lej eyale enen endezi teretrek endet asebehegne new alegne ahun men lemeleselet ....? ho..ho getaye bewenet menem yemawekew neger yelem kanet yehone gen ante fetari endeonek ena hayeleh bezu ena ye-alem neger endematetekem lenem yehen endetemegnehelegne akalehu sele dengel mareyam beleh maregne .. sent yemiyasedenget neger fetari gar eyale bezi neger degemo ledenegt ende... keleb new kkkkkkkkkkkk .. kikikikiki ... gena bezu esekalehu..kkkkkkkkk..kikikiki... dengel hoy lemegnilegne..cher yegetemen

    ReplyDelete
    Replies
    1. yalgebahen atzebarke. lemehonu min endesafeke anbebehewal? tinish. enanten yemeselu hesant sebesebo new mk 20 amet molage yimelw. bemenfese leja leje nehe.

      Delete
  20. በጣም ይገርማል ታሳዝናላችሁ አሳሳቾች

    ReplyDelete
  21. እንቶፈንቶ íፋችሁ፡ እንቶፈንቶ አነበብንላችሁ፡ ጊዜአችሁን አቃጥላችሁ የኛንም አባከናችሁ፤ እንዲያው ባጠቃላይ የማይረባ ወሬ ታወራላችሁ እናንተን ብሎ አዛኝ::

    ReplyDelete
    Replies
    1. http://betelhemm.blogspot.com/2012/05/blog-post.html

      Delete
    2. aye biable. min aynet sew nhe gin?

      Delete
  22. እንቶፈንቶ íፋችሁ፡ እንቶፈንቶ አነበብንላችሁ፡ ጊዜአችሁን አቃጥላችሁ የኛንም አባከናችሁ፤ እንዲያው ባጠቃላይ የማይረባ ወሬ ታወራላችሁ እናንተን ብሎ አዛኝ::

    ReplyDelete
  23. Ere bakih! endet yigermal, endyaw yeayit ena yedimet chewata hone aydel ende bilogu!!! Endet melkam zena new yemitinegeren. yealem chinket lela yeenante chinket andit MK! Mogne mogna mogne yemisemah yelem, america kuch bileh MK MK tilaleh. yilik meshetual ena mak lebiseh alkis.

    ReplyDelete
  24. http://www.bbc.co.uk/news/world-europe-17956202

    ReplyDelete
    Replies
    1. ======= THIS IS WHAT THE LINK ABOVE SAYING =======
      France jails Cern physicist Adlene Hicheur for terror plot.
      A French court has sentenced a scientist at the prestigious Cern laboratory to five years in prison for plotting terrorist attacks.

      Adlene Hicheur was arrested in 2009 after police intercepted his emails to an alleged contact in al-Qaeda.

      The emails suggested Algerian-born Hicheur was willing to be part of an "active terrorist unit", attacking targets in France.

      Defence lawyers argued that their client had never been part of a plot.

      Hicheur, who is a particle physicist, worked as a researcher studying the origins of the universe at Cern.

      His father embraced him in the Paris courtroom before he was taken away to prison.

      Suspicion

      Hicheur has already spent two and a half years in jail while awaiting trial.

      He came under suspicion when threatening messages were sent to President Sarkozy in early 2008.

      The security services uncovered a series of email exchanges between Hicheur and an alleged al-Qaeda member called Mustapha Debchi.

      After his arrest in 2009 police found a large quantity of Islamist literature at his parents' home.

      At the start of his trial the 35-year-old scientist admitted that he had been going through a psychologically "turbulent" time in his life when he wrote the emails.

      He had suffered a serious back injury, for which he had been taking morphine.

      But he always denied he intended to carry out any attacks.

      His lawyer, Patrick Baudouin, described the verdict as "scandalous".

      "Everything has been done to demonise him," he said.

      Hicheur has not yet decided whether or not to appeal.

      If he decides not to, with time off for good behaviour, he should be released soon, Mr Baudouin said.

      Delete
  25. down with mk. they are stupid and arogant peoples.

    ReplyDelete
    Replies
    1. stupid and arrogant! do you know the meaning of these words? Don't lie, you don't know their meaning, yeah, you simply heard them from the movies you watched.

      Delete
  26. good evedenice. with a nice writhing

    ReplyDelete
  27. is there a governement in this country? if there is why it let them stay when they are doing such kind of thing? this people must demolish.

    ReplyDelete
  28. bravo Bayabil!!! ena min yihun new yemitilew like denakurt, ye CIA selay mehonim eko bikatin yiteyikal, yeante sira mindir new!

    ReplyDelete
  29. http://mekrez.blogspot.it/2012/05/56.html

    ReplyDelete
  30. why dont u show us the orginal document posted by wikilik

    ReplyDelete
  31. lmk mule ante beche tebekale. you stand 4 z truth. so that good will help u.

    ReplyDelete
  32. to all of you who support mk you need to understand what u r doing. this peoples are not the people you thought that they are. you need to look ur surrounding and decided what is best 4 u. i think i is better.

    ReplyDelete
  33. MK ENDEAROGE MITAD YISEBER. SEM ATERARUM AYETASEB

    ReplyDelete
    Replies
    1. Wogid yihuda. Devil be ashamed of your self!

      Delete
  34. ye weeklink adirashan situnina enaregagit

    ReplyDelete
  35. Mulugeta, I am really sorry that your brain is infiltrated and poisioned by hatred & revenge that you end up with a psychiatric disorder. Delusion, hallucination and false accusations are the first signs of Schizophrenia. Do you have any family member who can take you to a psychiatrist since you don't believe in the power of a holy water?

    ReplyDelete
  36. waw!! is this really true? if it is i do really is amazed. the combine the lord and kesar. it needs confession.

    ReplyDelete
  37. What a shamefull thing? did u mks know what is going on. you better be regestered as a poletical party

    ReplyDelete
  38. asasachu mk tegalete. bestemechersa ewnetega manenetu taye

    ReplyDelete
  39. አንድ ቀንም ቆይታችሁ የዊኪ ሊክን ሊንክ ማያያዛችሁ ጥሩ ነው። አንብቤዋለሁ ጥሩ ነው። የዋሻችሁ ለመሰለንም ማረጋገጫው ልብን ያሳርፋል። እናንተንም ከመኮነን ያድናል።

    ReplyDelete
  40. ODDUUU, AJAAAAA. Sira sera werie atabza......manem keredemtu bawerawu anmeram.........ye neseha edeme yisteh

    ReplyDelete
  41. ይህ አስተያየት 'ማሩ አይምረር ወተቱ አይጥቆር' በሚል ርእስ ማቅ በብሎጉ ላይ ላሰፈረው
    ጽሑፍ የተሰጠ የግል አስተያየት ስላላወጣው በዚህ እንዲወጣ ለከዋለሁና መዝናችሁ ወስኑበት:-

    እንደሚታወቀው ማቅ የደጋፊዎቹን ብቻ እንጂ ትንሺ ከተቃወሙት አይደለም ጽሑፍን ሰውን ከመግደለ እንደማይመለስ የደረሰበትን ዲያቆን ሙሉጌታን ጠይቆ መረዳት ይቻላል:: ወገኖቻችን ናቸውና የእግዚአብሔር ምህረት ያግኛቸው:: ሰሞኑን ደግሞ ሞቱ እንደተቃረበ ተገንዝቦ ነው መሰል እንደ እብድ ውሻ ያገኘውን ሁሉ ለመንከስ እየጣረ ስለሆነ እውነተኛ የጌታ ልጆች ሙሉ የጌታን የጦር ልብስ በመልበስ ሁለት አፍ ካለው የበለጠውን የቃሉን ሰይፍ በቀኝ እጃችሁ በመጨበጥ ንቁ ተጋደሉ ክፉው ባህሪው መግደልና መስረቅ ስለሆነ::

    'ያእቆብን ወደድኩ ኤሳውን ጠላሁ' (ይላል ቃሉ)

    ሰውን ሁሉ እንድንወድ እንጂ መጥላት እንደሌለብን የታዘዝን ብንሆንም ተግባሩን በማየትና በንጹሕ ሕሊና በመመዘን ግን ለሃገርና ለሕዝብ የማይጠቅም ሆኖ በአንጻሩ ጎጂ ሲሆን ሰዎችን ሳይሆን ሥራውን አጥብቆ መቃወም ክፋት ያለው አይመስለኝም::

    ከዚህ አንጻር ታዲያ ማቅ ለሃገር ብዙ መልካም ቁምነገር ማበርከት የሚችል የብዙ በርካታ ምሁራን ስብስብ መሆኑ ባይካድም በመማር ብቻ መልካም መሆንና የመልካም ሥራ ባለቤት መሆን ያስችለዋል ብዬ አላምንም:: ምድራችንም ሆነች ቤተክርስቲያናችን ያዋቂዎች/የተማሩ ሰዎች እጥረት/ችግር ያለባት አይመስለኝም:: ከራስ ወዳድነት የጸዳና ለሌላው ወገኑ መልካም የሚያስብ ንጹህ ልብ ያለው የታማኝ ዜጋ እጥረት እንጂ! ያውም በመንፈስ የሚቃጠል!!!

    ውድ ወገኖቼ! አንዳንድ በምሰጣቸው አስተያየቶች ተመስርታችሁ እንዲህ ናት እንዲያ ናት ወይም የእኛ ደጋፊ አይደለችም በማለት እንደፈረዳችሁ እገምታለሁ:: ለዚህ መረጃ መጥቀስ ቢያስፈልግ በዚህ ብሎግ ላይ የምሰጣቸው የግሌ አስተያየቶች የውሃ ሺታ ሆነው መቅረታቸው ብቻ በቂ ምስክር ናቸው::

    እኔ በበኩሌ የሁላችንም የልብ አምላክ እንደሚያቀው መሻቴ አንድ እና አንድ ብቻ ነው:: እሱም ንጹህና ያልተበረዘው የጌታ ወንጌል በዚች ሁላችንንም ባሳደገች ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ብሎም በምድራችን ዙሪያ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ሲሰበክና ሕዝባችን የሚያመልከውን አምላክ በሚገባ አውቆ በነጻነት ሲያመልክ ማየት ነው:: በእውነት ነው የምላችሁ ከዚህ ውጭ ሌላ የተደበቀ ሕልም የለኝም:: እንዲያው ግንዛቤ እንዲኖራችህ ያህል እንጂ የልቤን ለእናንተ መንገር ፈልጌ አይደለም:: በዚህ ዓላማዬ ደግሞ ውጤት ከላይ ከሰማይ አምላክ እንደሚገኝና የእኔና የመሰል ወንድሞቼ እንባ አንድ ቀን እንደሚታበስ እጅግ የጸና እምነት አለኝ/አለን:: መቼም ሁላችንም በዚች ሁለንተናዊ ችግር በከበባት ምድር ውስጥ ተወልደን ያደግን ሰዎች ያለመታደል ሆኖ መደማመጥና በጋራ ለመልካም ሥራ መቆም አቅቶናል:: ምድራችን ፕ/ር መስፍን በደቂቀ እስጢፋኖስ መጽሐፍ ላይ እንደጠቆሙት ብልጭ ብለው ድርግም ያሉና የሚሉ ሰዎች ባለቤት እንጂ ቀጣይ እድል አግኝተው በውስጣቸው የተጸነሰውን መልካምና ጠቃሚ ጽንስ ወልደው በማሳደግ የታወቁ አልነበሩም/አይደሉምም:: ታዲያ በዚህ መልኩ ስትታይ የምድራችን መለያ ባሕሪ በጽንስ አስወራጅነቷ እንጂ ወልዳ በማሳደግና ለቁም ነገር በማብቃት ባለመሆኑ 'ከስልጣኔ በር ላይ ቀድመን ደርሰን በሩ ላይ ተገትረን ስንቀር ከኋላ የመጡት እየቀደሙን የገቡት' በማለት ልብ የሚሰብር ቃል ያስተላለፉት:: ለነገሩማ እሳቸውም ቢሆኑ እድሜ ልካቸውን ለራሳቸው ሳይሆን ለሕዝብ መብትና ነጻነት አይደል ሲታገሉና ሲጮሁ የኖሩት ያውም ብዙ ዱላ በላያቸው እየወረደባቸው:: ዛሬም እያልን ያለነው ከውገረው ከበለውና አሳደው በፊት ማነው? ዓላማው ምንድነው? የሚለው ይቅደም ነው:: አንዱ ያንዱን ስም ጥቁር ቀለም አይቀባ ነው:: እስቲ በዚች ቤተ ክርስቲያን ማን ምን እያደረገ እንደሆነ ቆም ብለን በሰከን መንፈስ እንመዝነው እስቲ ለህሊናችን ነጻ ፍርድ እራሳችንን እናስገዛውና የራሳችንን ውሳኔ እንስጥ

    ስለዚህ የዚህ ጽሑፍ አቅራቢዎች! ዛሬ እኛ ኢትዮጵያውያን ቢያንስ ማን ማነው? የተባለውን ጥያቄ ማነው? የተባለው ወገን በእራሱ እንዲመልስለት ሳይሆን በእለት ከእለት ተግባሩ እያየንና እየመዘን የምንመልሰው መሆን አለበት እንጂ እኔ እንዲህ ነኝ ያለ ሁሉ ነው ብለን የምንቀበልበት ደረጃ ላይ አይደለንምና የማንን ማንነት መልስ ለራሱ ለሕዝቡ ብንተወው መልካም ይመስለኛል::

    ከዚህ በተረፈ ሁሉንም ወቅትና ታሪክ ስለሚገልጠው ቅን ፈራጅ ለሆነው ጌታ ብንተወው መልካም ነው እያልኩ ለዚህ ጽሑፍ አዘጋጅ (መልእክቱ ላይ ብቻ በማተኮር) አድናቆቴን ሳልነፍገው ለሁላችንም የሚበጀን እውነትን በእውነትነቱ ከልብ በመፈለግና በማድረግ በጋራ ስንንቀሳቀስ ነውና እግዚአብሔር ይርዳን ማስተዋልንም ያብዛልን:: አሜን:: የእናንተም ሆነ የሌሎች ማንነት በጌታ ፊት የተገለጠ ነው:: በእሱ ዘንድ መሆን እንጂ ማስመስል የለምና በዚህ ደስ ይበለን አሜን! አሜን!! አሁንም አሜን::

    መሻቴ የሁላችንንም መልካምነት እንጂ ሌላ አይድለም

    ሰላም ለሕዝባችንና ለቤተ ክርስቲያናችን!!!

    እህታችሁ

    ሰላም ነኝ

    ReplyDelete
    Replies
    1. በርች እህቴ! ሳታውቂው ስለራስሽ ጻፍሽ፡፡ አዎ ልክ ነሽ፡፡ እውነት ከሁሉ ይበልጣል፡፡ ወደእውነት ተመለሽ፡፡ ግን ሳታውቄ የሙሉጌታን በሀሠት የታጨቀ ጽሁፍ አትደግፊ፡፡ ውሸታም ነው፡፡

      Delete